Jump to content

ጭላዳ ዝንጀሮ

ከውክፔዲያ
የ15:03, 19 ሜይ 2018 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
?ጭላዳ

ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ
ስፍን: ጉንደ እንስሳ (Animalia)
ክፍለስፍን: አምደስጌ (Chordata)
መደብ: አጥቢ (Mammalia)
ክፍለመደብ: ሰብአስተኔ
አስተኔ: ምሥራቅ ክፍለአለም ዝንጀሮች Cercopithecidae
ወገን: ጭላዳ Theropithecus
ዝርያ: T. gelada
ክሌስም ስያሜ
Theropithecus gelada

ከ50 እስከ 60 ሺህ ብቻ የሚሆኑ ጭላዳ ዝንጀሮወች በአለማችን ይገኛሉ። ሁሉም የሚገኙት ኢትዮጵያ ውስጥ ባብዛኛው ሰሜን ተራራ ላይ ብቻ ነው። ጭላዳወች በቡድን ሆነው መኖርን የሚወዱ እንሳስቶች ናቸው። ብዙ ጊዜ ከ350 ያላነሱ ዝንጀሮወች አንድ ላይ ይኖራሉ። ምግባቸውም ቅጠላ ቅጠል ሲሆን ብዙውን ጊዜ የሚያሳልፉት ሳር በመጋጥ ነው።

ከሰው ልጅ ቀጥሎ አውራ ጣታቸው በመተጣጠፍ ጭላዳ ዝንጀሮወች ከሌሎች እንስሳቶች ይበልጣሉ።

በጥንት የጠፉት የትልልቅ ጭላዳ ዝርዮች ከደቡብ አፍሪካ እስከ ሕንድእስፓንያ ድረስ እንደ ተገኙ ከቅሪቶች ታውቋል። በአሁኑ ዘመን ግን የኢትዮጵያ ጭላዳ ብቻ ተርፏል።