6 አመነምሃት
Appearance
==
ሰአንኺብሬ | |
---|---|
የ«ሰአንኺብሬ» ካርቱሽ | |
የግብጽ ፈርዖን | |
ግዛት | 1803-1800 ዓክልበ. ግ. |
ቀዳሚ | ዩፍኒ |
ተከታይ | ሰመንካሬ ነብኑኒ |
ሥርወ-መንግሥት | 13ኛው ሥርወ መንግሥት |
==
ሰአንኺብሬ አመኒ አንጠፍ አመንምሃት (ወይም ፮ አመነምሃት) ላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን (13ኛው ሥርወ መንግሥት) ከ1803 እስከ 1800 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። የዩፍኒ ተከታይ ነበረ። ሕልውናው ከአንዳንድ ቅርስ ተረጋግጧል። ሰመንካሬ ነብኑኒ ተከተለው።
ቀዳሚው ዩፍኒ |
የግብፅ (ጤቤስ) ፈርዖን | ተከታይ ሰመንካሬ ነብኑኒ |
- K.S.B. Ryholt: The Political Situation in Egypt during the Second Intermediate Period, c. 1800 – 1550 BC, Carsten Niebuhr Institute Publications, vol. 20. Copenhagen: Museum Tusculanum Press, 1997 (እንግሊዝኛ)