ሰንሰል
Appearance
ሰንሰል (Justicia adhatoda) ወይም ስሚዛ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።
በኢትዮጵያ በመንደሮች፣ በከተሞችም በቆሻሻ ቦታዎች፣ ወይም እንደ ተክል አጥር ይታደጋል። ቶሎ በቃይ፣ ደጋ ይመርጣል።
በኢትዮጵያ፣ ሙሉ ተክሉ ለቁርባ ሕክምና ይጠቀማል። እንዲሁም ለሚያስቀምጥ መድኃኒት ይጠቀማል።[1]
በዘጌ ጥናት እንደ ተዘገበ፣ የሰንሰል ቅጠል ጭማቂ ለቁርባ ወይም ለወፍ በሽታ ይጠጣል።[2]
በፍቼ ጥናት እንደ ተዘገበ፣ የሰንሰልና የአኻያ ቅጠል ጭማቂ ለሰዎችም ሆነ ለእንስሶች ውሻ በሽታ ይሰጣል። የሰንሰል፣ የእምቧጮና የግራዋ ቅጠል ጭማቂ ለሆድ ቁርጠት ወይም ለወባ ይሰጣል።[3]
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
- ^ አማረ ጌታሁን - SOME COMMON MEDICINAL AND POISONOUS PLANTS USED IN ETHIOPIAN FOLK MEDICINE Archived ጁላይ 31, 2017 at the Wayback Machine March 1976 እ.ኤ.አ.
- ^ የዘጌ ልሳነ ምድር ባህላዊ መድሃኒት ጥናት 1999 ዓም ከጥላሁን ተክለሃይማኖት፣ ሚሩጸ ጊዳይ፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
- ^ የፍቼ፣ ኦሮሚያ ባህላዊ መድሃኒት ጥናት 2006 ዓም ከዓቢዩ እኒየው እና ሌሎች፣ ጎንደርና አዲስ አበባ ኡኒቨርሲቲዎች ሥነ ፍጥረት ኮሌጆች