Jump to content

ህንዳዊ-ኢራናዊ ቋንቋዎች

ከውክፔዲያ
የ06:12, 4 ጃንዩዌሪ 2023 ዕትም (ከKwamikagami (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
ሕንዳዊ-ኢራናዊ ቋንቋዎች ዛሬ በሚነገሩባቸው ሥፍራዎች

ህንዳዊ-ኢራናዊ ቋንቋዎች አንድ የሕንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ቅርንጫፍ ናቸው።

እነዚህ ቋንቋዎች ሁሉ ከቅድመ-ህንዳዊ-ኢራናዊ ደረሱ።

የቅርንጫፉ ሦስት ክፍሎች ኢራናዊ ቋንቋዎችአርያናዊ ቋንቋዎች እና ኑሪስታኒ ቋንቋዎች ናቸው።