Jump to content

ስላቫዊ ቋንቋዎች

ከውክፔዲያ
የ06:14, 4 ጃንዩዌሪ 2023 ዕትም (ከKwamikagami (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
ዘመናዊ ስላቫዊ ቋንቋዎች

ስላቫዊ ቋንቋዎች ወይም ስላቪክ ቋንቋዎች አንድ የሕንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ቅርንጫፍ ናቸው። ከባልታዊ ቋንቋዎች ጋራ አንድላይ የባልቶ-ስላቫዊ ቋንቋዎች ቅርንጫፍ ይሠራሉ።

ስላቫዊ ቋንቋዎች ሁሉ ከቅድመ-ስላቭኛ ደረሱ፤ እሱም ከቅድመ-ባልቶ-ስላቭኛ እንደ ደረሰ ይታስባል።

የስላቫዊ ቅርንጫፍ ሦስት ክፍሎች ምሥራቅ ስላቫዊምዕራብ ስላቫዊ እና ደቡብ ስላቫዊ ናቸው።