Jump to content

ሙዚቃ

ከውክፔዲያ
የ04:02, 16 ማርች 2023 ዕትም (ከInternetArchiveBot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
አንድ አዝማሪ በጠጅ ቤት ሲያጫወት፣ 1997 ዓም

ሙዚቃ ድምጸቱ ልዩ ዉበት ያለውና በስው ልቡና ውስጥ ሰርስሮ ሊገባ የሚችል ኃይል አለው። ሙዚቃን ለመጀመሪያ ጊዜ ቅዱስ ያሬድ እንደፈለሰፈው ይነገርለታል። ሙዚቃ እከሌ ፈጠረው የሚባል አይደልም በመሳሪያ ተደግፎ ወይንም በድምጥ ውስጣዊ ስሜትን መግልጫ አንጉርጉሮ ወይም ደምጥ ነው። ቅዱስ ያሬድ የቤተክርስቲያን ዜማን ይፈለሰፈ ታላቅ መንፈሳዊ አባት ነው።