Jump to content

ሞዚላ ፋየርፎክስ

ከውክፔዲያ
(ከMozilla Firefox የተዛወረ)
ሞዚላ ፋየርፎክስ (Mozilla Corp.) www.mozilla.com
150px|
ኢንዱስትሪ Mozilla Firefox
Mozilla Thunderbird
ዓይነት የግል
የምስረታ_ቦታ አልበከርኪኒው ሜክሲኮ (1997)
ዋና_መሥሪያ_ቤት ካሊፎርኒያቶክዮቶሮንቶቤጂንግፓሪስ
ቁልፍ_ሰዎች ጆን ሊሊ CEO
ገቢ 75,130,722 ሚሊዮን (2007 እ.ኤ.አ.)
የተጣራ_ገቢ 75,130,722 ሚሊዮን (2007 እ.ኤ.አ.)
የሰራተኞች_ብዛት 250+


"Choose Independent. Choose Firefox."

የፋየርፎክስ ተቀጣይ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የፋየርፎክስ ተቀጣዮች በአብዛኛው በጃቫ ስክሪፕትና በኤክስዩኤል የሚፃፉና በፋየር ፎክስ ላይ ተደምረው የሚሰሩ ፕሮግራሞች ናቸው። የፋየርፎክስ ተቀጣይ አፃፃፍ ከድረ ገፅ አፃፃፍ ጋር ተመሳሳይ ቢሆንም፡ የፋየርፎክስ ተቀጣይ ልክ እንደፋየርፎክስ አካል ሆኖ ስለሚታይ ከድረገፅ ጃቫ ስክሪፕት የሰፋ የመግቢያ መብቶች አሉት። ቢሆንም፡በተለይ ከፋየርፎክስ ተተካይ ጋር ሲነጻጸር በብዛት በጥቅም ላይ የሚገኘው የማዳቀል መንገድ ተቀጣዮች ላይ መሰረታዊ ቁጥብና ይፈጥራል። በዚህ የማዛመድ ዘዴ፡ ተቀጣዩ ከፋየርፎክስ ነባር ክንዶች አንዱ ላይ በመሰካትና ተዛማጅ የስራ ችሎታውን በማብዛት ያራዝመዋል።

የፋየርፎክስ ተተካይ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የፋየርፎክስ ተተካይ ኮምፓይል የተደረገ፡ ከተጀመረበት ከNPAPI የተላለፈ ሎድ የሚደረግ ሞጁል ነው። ተተካይ ከፋየርፎክስ ፕሮሰስ ክልል ውጪ መኖር የሚችል ሲሆን፡ በጣም የሚታወቁት ምሳሌዎች ፍላሽና ጃቫ የፋየርፎክስን ስራ የሚሰሩት የድረገጹ መሰረታዊ አካል የሆነው የHTML5ን ካንቫስ ሳይሆን፡ የቪውፖርት ክፍለመስኮት ወይም ደግሞ የካንቫስ ክፍለመስኮት በመጠየቅና ስራውን እራሳቸው፡ በብዛት ከፋየርፎክስ በተገለለ ሁኔታ በመስራት ነው።

ASCII, ANSI, UNICODE, UTF-8 እና የአማእኛ ኪቦርድ ላይ ያለው ትርምስ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

እነዚህ ደንቦች፡ በ፪፭፮ ካራክተሩ ASCII፡ የተራዘመውን ASCII (ከ፩፪፰ እስከ፪፭፭) ጨምሮ ማለት ነው፡ በ፪፭፮ ካራክተርስ እንደገና ለመፍጠር ላልተቻሉ ፊደላት መፍትሄ ተብለው በተለያዩ ኮሚቴዎች በየቅል የተዋቀሩ ደንቦች ናቸው። ከዛ ደግሞ፡ እንደፋየርፎክስ ላሉ ሁሉገብ ግብአቶችና ከፕሮግራሚንግ አስተያየት ለአንዱ ማሽን የተፃፈው በየትኛው ማሽን እንደሚነበብ የማይታወቅበት ጊዜን ጨምሮ ግን፡ ግር የሚያሰኙ ናቸው። https://www.youtube.com/watch?v=pbJ6H0csdRE