ከ«ፕሮቴስታንት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
Bot: Changing ክርስትና to
መስመር፡ 16፦ መስመር፡ 16፦
{{መዋቅር-ሃይማኖት}}
{{መዋቅር-ሃይማኖት}}


[[መደብ:ክርስትና]]
[[መደብ:የክርስትና ክፍልፋዮች]]

እትም በ18:08, 21 ኤፕሪል 2017

ፕሮቴስታንትክርስትና አይነት ነው። የፕሮቴስታንት አብያተ ክርስቲያናት ከሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን በ16ኛ ክፍለ ዘመን በአውሮፓ ተለይተው የሮማ ፓፓ መሪነት የማይቀበሉ ናቸው። ስሙ «ፕሮቴስታንት» የተነሣ ከሮማይስጥ ቃል protestare (መቃወም) ሲሆን የሮማ ፓፓ የሚቃወሙት ወገኖች ማለት ነበር። በሮሜ ፓፓ መሪነት «ተቃዋሚዎች» ሲባሉ ግን ፕሮቴስታንት አብያተ ክርስቲያን ሁሉ የንቅያ ጸሎተ ሃይማኖትንና ትምህርተ ሥላሴን በሙሉ የሚቀበሉ ናቸው።

በወላይታ

ወላይታ አከባቢ የሚገኙ የፕሮቴስታንት እምነት ሃይማኖቶች

  • ሃዋሪያት ቤተክርስቲያን
  • ቃለ ህይወት ቤ/ክ
  • የህይወት ቃል ቤ/ክ
  • መሰረተ ህይወት ቤ/ክ
  • ሙሉ ወንጌል ቤ/ክ
  • 7ኛው ቀን አድቬንቲስት
  • ሉተራን(መካነ ኢየሱስ)
  • ሕይወተ ብርሃን ቤ/ክ
  • ማራናታ
: