ከ«ጤና ኣዳም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
የ197.156.73.162ን ለውጦች ወደ Til Eulenspiegel እትም መለሰ።
Tag: Rollback
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
'''Bold text'''[[ስዕል:African rue - Ruta chalepensis - Kokar sedefotu 02.JPG|300px|thumb|ጤና አዳም]]
[[ስዕል:African rue - Ruta chalepensis - Kokar sedefotu 02.JPG|300px|thumb|ጤና አዳም]]
'''ጤና ኣዳም''' [[ኢትዮጵያ]] ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።
'''ጤና ኣዳም''' [[ኢትዮጵያ]] ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።



እትም በ12:00, 30 ኖቬምበር 2018

ጤና አዳም

ጤና ኣዳም ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።

የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ

Ruta chalepensis ኢትዮጵያ ውስጥ የሚያድገውና የታወቀው ጤና ኣዳም ነው። ዶ/ር ፈቃዱ እንደጻፉት ሌላ ዓይነትም ኣለ። ከፈረንጅ ጤና ኣዳም (Ruta graveolens) ጋር እንዳይምታታ መለየት ከሚቻልባቸው ኣንዱ በኣበባዎቹ ነው።

አስተዳደግ

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር

የተክሉ ጥቅም

ባህላዊ መድሃኒት፣ የጤና አዳም ቅጠል ጭማቂ በቡናኢንፍሉዌንዛ ማከም ተዘቧል።[1] እንዲሁም የጤና አዳም ቅጠልና ፍሬ መኘካት ለመጋኛ ወይም ለሆድ ቁርጠት ማከሙ ተዘግቧል። እንዲሁም ቅጠሉና ፍሬው ከፌጦ ዘር ለሆድ ቁርጠት ይበላል። ከፌጦ ዘርና ከጠጅ ሳር ሥር ጋር ተቀላቅሎ ለሰዎች ሆድ ቁርጠት፣ ወይም ለከብት ጎሎባ ይሠጣል። ወይንም ጤና አዳም (ቅጠልና ፍሬ) በጠጅ ሳር ሥር፣ በነጭ ሽንኩርትና በኣጣጥ ቅጠል ተቀላቅሎ ለሆድ ቁርጠት ይበላል።[2] ወይም ቅጠሉ በነጭ ሽንኩርትና ውሃ ብቻ ለሆድ ቁርጠት ተዘግቧል።[3]

ደግሞ ይዩ

የውጭ መያያዣ

  1. ^ የዘጌ ልሳነ ምድር ባህላዊ መድሃኒት ጥናት 1999 ዓም ከጥላሁን ተክለሃይማኖት፣ ሚሩጸ ጊዳይ፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
  2. ^ በደብረ ሊባኖስ ዙሪያ ያለው ሕዝብ መድሃኒታዊ እጾች እውቀናና ጥቅም 1998 ዓም ከጥላሁን ተክለሃይማኖት፣ ሚሩጸ ጊዳይ፣ ግርማይ መድኅን፣ ያለም መኮነን፣ አዲስ አበባ ዩኒቬርሲቴ፣ አክሊሉ ለማ ተቋም
  3. ^ የፍቼ፣ ኦሮሚያ ባህላዊ መድሃኒት ጥናት 2006 ዓም ከዓቢዩ እኒየው እና ሌሎች፣ ጎንደርና አዲስ አበባ ኡኒቨርሲቲዎች ሥነ ፍጥረት ኮሌጆች