ከ«መግነጢሳዊ ስሜን ዋልታ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Magnetic North Pole Positions 2015.svg|400px|thumb|የዋልታ ጉዞ እስከ 2007 ዓም ድረስ፤ አሁንም ፈጥኗል።]]
[[ስዕል:Magnetic North Pole Positions 2015.svg|400px|thumb|የዋልታ ጉዞ እስከ 2007 ዓም ድረስ፤ አሁንም ከዚህ ግመት ይልቅ ዕጅግ ፈጥኗል።]]
'''መግነጢሳዊ ስሜን ዋልታ''' ማለት የ[[መሬት]] [[መግነጢሳዊ ኃይል መስክ]] በቀጥታ ወደ ታች የሚስብበት ሥፍራ ነው። በ[[ስሜን ዋልታ]] አካባቢ ይዞራል። [[ጠድከል]]ን ስለሚስብ የ[[ስሜን]] አቅጣቻ ለማጠቆም አገልግሏል። ተዘዋዋሪ እንደ ሆነ ሁሉ ለብዙ ክፍለዘመናት በስሜኑ [[ካናዳ]] ይገኝ ነበር። ዳሩ ግን በቅርቡ ባለፉት ዓመታት ካናዳን በፍጥነት ወደ [[ሲቤርያ]] እየተጓዘ ነው። ይህ በምድሪቱ መሃል ያሉት ፈሳሽ ብረታብረቶች አቀማመጣቸውን እየተቀየሩ ስለ ሆነ ነው ይባላል።

እትም በ15:06, 12 ጃንዩዌሪ 2019

የዋልታ ጉዞ እስከ 2007 ዓም ድረስ፤ አሁንም ከዚህ ግመት ይልቅ ዕጅግ ፈጥኗል።

መግነጢሳዊ ስሜን ዋልታ ማለት የመሬት መግነጢሳዊ ኃይል መስክ በቀጥታ ወደ ታች የሚስብበት ሥፍራ ነው። በስሜን ዋልታ አካባቢ ይዞራል። ጠድከልን ስለሚስብ የስሜን አቅጣቻ ለማጠቆም አገልግሏል። ተዘዋዋሪ እንደ ሆነ ሁሉ ለብዙ ክፍለዘመናት በስሜኑ ካናዳ ይገኝ ነበር። ዳሩ ግን በቅርቡ ባለፉት ዓመታት ካናዳን በፍጥነት ወደ ሲቤርያ እየተጓዘ ነው። ይህ በምድሪቱ መሃል ያሉት ፈሳሽ ብረታብረቶች አቀማመጣቸውን እየተቀየሩ ስለ ሆነ ነው ይባላል።