ከ«ውክፔዲያ:Current featured article» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
<div style="text-shadow:0.2em 0.2em 0.2em #333; border: 1px solid;"><big><big>'''[[ዋንዛ]]'''</big></big></div>
<div style="text-shadow:0.5em 0.1em 0.9em #555; border: 1px solid;"><big><big>''' &nbsp; [[ዋንዛ]]'''</big></big></div>


<div style = "border: 1px solid #FeFedf; float:right; background: transparent; padding: 2px 0px 2px 3px;"><div style="display:inline-block; box-shadow:0.2em 0.2em 0.2em #333">[[ስዕል:Cordia_africana02.jpg|140px||page=4]] </div>
<div style = "border: 1px solid #FeFedf; float:right; background: transparent; padding: 2px 0px 2px 3px;"><div style="display:inline-block; box-shadow:0.2em 0.2em 0.2em #333">[[ስዕል:Cordia_africana02.jpg|140px||page=4]] </div>

እትም በ02:19, 2 ሴፕቴምበር 2019

page=4


የዋንዛ ዛፍ

ዋንዛ (Cordia Africana) በኢትዮጵያ እንዲሁም በአፍሪካ ሁሉ የሚበቅል፣ እስከ 30 ሜትር ርዝመት የሚደርስ ግዙፍ ዛፍ ነው። ከደጋ አየር ንብረት በስተቀር ቆላወይና ደጋ ለዚህ ዛፍ ተስማሚ ናቸው። ቢጫ ፍሬው ሲበስል ከመጣፈጡ የተነሳ ለምግብነት ያገለግላል። የዋንዛ ቅርንጫፍ የተንሰራፋ ስለሆነ፣ ሌሎች አትክልቶችን፣ ለምሳሌ እንደ ቡና ያሉትን፣ ከፀሐይ ለመከላከል ይረዳል። ጥላ መከታ ይሆናል።

ቀፎ ዛፉ ላይ በማስቀመጥ፣ ንቦችን ለማርባት በጣም አይነተኛ ዛፍ ነው፤ ምክንያቱም የዛፉ አበቦች መዓዛቸው መልካም ሲሆን መልካቸውም ዓይን ይስባል (በተለይ የንቦችን አይን)። ግንዱ ለተለያዩ የቤት እቃ መስሪያነት ይጠቅማል፣ ለቅርጻቅጽም እንዲሁ።

በ1968 ዓም በተዘገበ በአንድ ባህላዊ እምነት፣ «የሸረሪት በሽታ» የተባለ ቆዳ ችግር የዋንዛ አመድቅቤ ሲቀላቀል ለሕክምናው ይሆናል። በ1998 ዓም በጥላሁን ተክለሃይማኖት በተመራ ጥናት፣ በደብረ ሊባኖስ ዙሪያ ሰዎች ለ«ምች» (ትኩሳት) ተጠቅመውታል። በዚህ ጥናት በተሰጠው ዝግጅት፣ የዋንዛ፣ የብሳና፣ የነጭ ባሕር ዛፍ ቅጠሎች፣ እና የዳማ ከሴ ቅጠሎችም አገዶችም፣ ተቀላቅለው በውኃ ተፈልተው እንፋሎቱ በአፍንጫና በአፍ ይተንፈሳል።