መካከለኛ አፍሪካ
Appearance
መካከለኛ አፍሪካ በአፍሪካ መካከል ያለው አውራጃ ነው። በተመድ ትርጒም፣ 11 አገራት ይጥቅልላል፣ እነርሱም አንጎላ፣ ካሜሩን፣ የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ፣ ቻድ፣ ኮንጎ ሪፐብሊክ፣ ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ፣ ኢኳቶሪያል ጊኔ፣ ጋቦንና ሳን ቶሜና ፕሪንሲፔ ናቸው።
በሌላ በተለምዶ ትርጉሞች፣ «ማዕከለኛ አፍሪካ» ማለት ቻድ፣ የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ፣ ኮንጎ ዲኦክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሲሆኑ፣ ርዋንዳና ቡሩንዲ ደግሞ፣ አንዳንዴም ዛምቢያ ወይም ደቡብ ሱዳን ይጨመራሉ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |