ቃል (የቋንቋ አካል)
Appearance
ቃል ትርጉም በሚሠጥ መልኩ የተደረደሩ የሁለት ወይም ከዚያ በላይ የሆኑ ፊደላት ስብስብ ነው። በዚህም አነስተኛው ትርጉም አዘል የቋንቋ ክፍል ነው። የሠዋሰው ባለሙያዎች አንዳንድ ፊደላት እንደቃል ስለሚያገለግሉ የቃል ገለጻ የአንድ ወይም ከዚያ በላይ የሆኑ ፊደላት ስብስብ ሲሉ ይገልፁታል። ቃላት ተደራጀ መልኩ ተቀናጅተው ሐረግ አልያም ዓረፍተ-ነገር ሊመሠርቱ ይችላሉ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |