ኒሳ (አፈ ታሪክ)
Appearance
ኒሳ በጥንታዊ ግሪክ አፈ ታሪክና አረመኔ እምነት ዘንድ አምላካቸው ዲዮኒስዮስ በስውር ከሕጻንነቱ የታደገበት ተራራማ ቦታ ነበር። በተለያዩ የቀድሞ ጸሐፍት ግምቶች፣ ኒሳ በልዩ ልዩ መልክዓ ምድራዊ አቀማመጦች እንደ ተገኘ ይባላል። ከነዚህም ውስት፦
እንደ ተገኘ የሚሉ ደራስያን ነበሩ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |