Jump to content

ጥር ፲፭

ከውክፔዲያ

ጥር ፲፭ ቀን፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፴፭ ኛው ዕለት ሲሆን ፳ ኛው የበጋ ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ዮሐንስ ፪፻፴፩ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስማርቆስ እና ሉቃስ ደግሞ ፪፻፴ ዕለታት ይቀራሉ።

  • ፲፱፻፺፱ ዓ/ም "ንጉሠ ነገሥቱ - የፈላጭ-ቆራጭ መሪ አወዳደቅ" (The Emperor: Downfall of an Autocrat)በሚል አርዕስት ስለ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ አወዳደቅ የጻፈው የፖሎኝ ተወላጅ፣ ጋዜጠኛና ደራሲ ሪስዛርድ ካፑቺንስኪ (Ryszard Kapuscinski)አረፈ።
  1. ^ http://www.london-gazette.co.uk/issues/40695/pages/566


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ