ሌፕቶስፓይሮሲስ

ከውክፔዲያ
ሌፕቶስፓይሮሲስ
Classification and external resources


ሊፕቶስፓይራ በጨለማ የመስክ አጉሊ መነፅር 200 ጊዜ ይተልቃል፡፡ በጨለማ የመስክ

አጉሊ መነፅር
ICD-10 A27
ICD-9 100
OMIM 607948
DiseasesDB 7403
MedlinePlus 001376
eMedicine med/1283 መለጠፊያ:EMedicine2 መለጠፊያ:EMedicine2
Patient UK ሌፕቶስፓይሮሲስ
MeSH C01.252.400.511


ሌፕቶስፓይሮሲስ ( የመስክ ትኩሳት በመባል ይታወቃል፤<ማጣቀሻ ስም[1] የአይጥ ማጥመጃ ቢጫ ,[2] እና ፒርትርቢያል ትኩሳት[3] ከሌሎች ስሞች መካከል) የቁስል የሚመጣው በ የቆርኪ መክፈቻ ቅርጽ ባክቴሪያ ሌፕቶስፓይራ ተብሎ ይጠራል፡፡ ምልክቶችን ከምንም እስከ መለስተኛ የራስ ምታት፣ የጡንቻ ህመም፣ እና ትኩሳት እስከ ከፍተኛ ስቃይ ያለበት [[የሳንባ ፍሰታ|ከሳንባ መድማት]] ወይም ማጅራት ገትር::[4] [5][6] ህመሙ በሰዎች ላይ ወደ ቢጫ ከተቀየረ፣ [[የኩላሊት አለመስራት]]ካመጣና የመድማት ነገር ካለው ይህ የዊልስ በሽታ ተብሎ ይታወቃል፡፡[6] ከፍተኛ የሳንባ መድማት ካመጣ ይህ ከፍተኛ የመተንፈሻ አካለት ስቃይ ሁኔታ ይባላል፡፡[6]

መንስኤና ምርመራ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

እስከ 13 የሚደርሱ የተለያዩ የሌፕቶስፓይራ ዝርያዎች በሰዎች ላይ ህመም ሊያመጡ ይችላሉ፡፡[7] በዱርና በለማዳ እንስሳት ይተላለፋል፡፡[6] በሽታውን ሚያስተላልፉ እንስሳት አብዛኛዎቹ አይጦች ናቸው፡፡[8] በአብዛኛው በእንስሳት ሽንት ይተላለፋል ወይም በእንስሳው ሽንት የተበከለ ውሀ ወይም አፈር በስንጥቅቆዳ, አይኖች፣ አፍ፣ወይም አፍንጫ ጋር ንክኪ ሲኖር ነው፡፡Cite error: Invalid parameter in <ref> tag[9] በታዳጊ ሀገራት በአብዛኛው በሽታው የሚከሰተው በገበሬዎችና በከተማ ውስጥ በሚኖሩ ድሀ ህዝቦች ነው፡፡[6] በአደጉ ሀገሮች ደግሞ በሽታው በአብዛኛው የሚከሰተው በቀዝቃዛና በሞቃት የቤት ውጭ ስራዎች ላይ በሚያዘወትሩት ነው፡፡<ማጣቀሻ ስም=ኤኤፍፒ2010/> ምርመራው በአብዛኛው ፀረ አካላትን የሆኑ ባክቴሪያዎችን በመመልከት ወይም በደም ውስጥ ዲኤንኤን በመፈተሸ ነው፡፡[8]

መከላከያና ህክምና[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በሽታውን ለመከላከል በተለይም በበሽታው ከተለከፉ እንስሳት ጋር ሲሰሩ ከንክኪ የሚከላከሉ መሳሪያዎችን መጠቀም፣ ከንክኪ በኋላ መታጠብና ሰዎች በሚሰሩበትም ሆነ በሚኖሩበት አካባቢ አይጦችን መቀነስ፡፡<የማጣቀሻ ስም=ኤአፍፒ2010/> ፀረ ባክቴሪያ ዶክሲላይን, መንገዶኞችን ለመከላከል የምንጠቀምበት ጥቅም ግልፅ አይደለም፡፡ [4] የሌፕቶስፓይራየእንስሳት ክትባት ወደ ሰዎች የመሸጋገሩን ሁኔታ ይቀንሳል፡፡<የማጣቀሻ ስም=ኤኤፍፒ2010/> በበሽታው ከተያዙ ህክምናው የሚከተሉትን ፀረ ባክቴሪያዎችን መጠቀም ነው፡ ዶክሳይሊይን፣ ፒንሲሊን፣ ወይም ሴፍትራይክሶን፡፡<ማጣቀሻ ስም=ኤኤፍፒ2010/> የዌይልስ በሽታና አሰቃቂ የሳንባ ደም ፍሰት ሁኔታ ውጤቱ ህክምናው ቢኖር እንኳን የዌይልስ በሽታ 10% እና አሰቃቂ የሳንባ ደም ፍሰት 50% ሞት ያስከትላሉ፡፡ [6]

የበሽታ አመጣጥ ጥናት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በአመት ውስጥ በሊፕቶስፓይሮሲስ የሚያዘው ሰው ቁጥር ከ 7 እስከ 10 ሚሊዮን ይደርሳል፡፡[10] በዚህ መንስኤ የሞቱት ቁጥር ግልጽ አይደለም፡፡<ማጣቀሻ ስም =ኤንኤችኤስ2012/> በሽታው በየትኛውም የአለም ክፍል የሚከሰት ቢሆንም ይበልጥ ጎልቶ የሚታየው በሞቃታማ ክፍሎች ነው፡፡[4] መከሰት በታዳጊ ሀገሮች ውስጥ በደሳሳ ቦታዎች፡፡[6] በሽታው ለመጀመሪያ ጊዜ የተገኘው በጀርመን በዊል አማካኝነት በ1886 ውስጥ ነው፡፡<ማጣቀሻ ስም=ኤኤፍፒ2010/> በበሽታው የተያዙ እንስሳት ምንም ምልክት፣ መጠነኛ ምልክት፣ ወይም ከፍተኛ ስቃይ ምልክቶች ሊያሳዩ ይችላሉ፡፡[7] ምልክቶች በእንስሳው አይነት ሊለያዩ ይችላሉ፡፡[7] በተወሰኑ እንስሳት ሊፕቶስፓይራ በመራቢያ አካባቢ ሊገኙ ይችላሉ፣ እናም በተራክቦ ግኑኝነት ጊዜ ሊተላለፍ ይችላል፡፡[11]

ማጣቀሻ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  1. ^ {{መፅሀፍ ይጥቀሱ|አርዕስት=Mosby's Medical Dictionary|year=2013|አታሚ=ኤልዜቪር የጤና ሳይንስ|isbn=9780323112581|ገፅ=697|url=http://books.google.ca/books?id=aW0zkZl0Jg QC&pg=PA697|edition=9}}
  2. ^ መለጠፊያ:መፅሀፍ ይጥቀሱ
  3. ^ መለጠፊያ:መፅሀፍ ይጥቀሱመለጠፊያ:Rp
  4. ^ Cite error: Invalid <ref> tag; no text was provided for refs named AFP2010
  5. ^ {{cite መፅሄት ይጥቀሱ|የመጨረሻ=የተፍታታ|የመጀመሪያ=ኤ|አርዕስት=ሌፕቶስፓይሮሲስ፡፡|መፅሄት=የአውስትራሊያን ቤተሰብ ሀኪም|ቀን=ሀምሌ 2010|ጥራዝ=39|የወጣው=7|ገፅ=495–8|ፒሚድ=20628664}}
  6. ^ መለጠፊያ:መፅሄት ይጥቀሱ
  7. ^ {{ማጣቀሻ ድረ|አርዕስት=ሌፕቶስፒሮሲስ|url=http://www.cfsph.iastate.edu/Factsheets/pdfs/leptosp irosis.pdf|ስራ=የምግብ ዋስትናና የህዝብ ጤና ማዕከል|የተጎበኘበት ቀን=8 ህዳር 2014|ቀን=ጥቅምት 2013}}
  8. ^ {{ መፅሄት ይጥቀሱ |ፀሀፊ=Wasiński B, Dutkiewicz J |አርዕስት=ሌፕቶስፓይሮሲስ— ከሰዎች ተግባራትና ከአካባቢ ጋር የተዛመደ የወቅቱ አደጋ ሁኔታ |መፅሄት=አን አግሪክ አካባቢ ሜድ |ጥራዝ=20 |የወጣው=2 |ገፆች=239– 44 |አመት=2013 |ፒሚድ=23772568 |ዶይ= |url=http://aaem.pl/fulltxt.php?ICID=10523 23}} Cite error: Invalid <ref> tag; name "Was2013" defined multiple times with different content
  9. ^ You must specify title = and url = when using {{cite web}}."".
  10. ^ {{ይጥቀሱ ድረ|አርዕስት=ሊፕቶስፓይሮሲስ|ዩአርኤል=http://www.nhs.uk/conditions/Leptospirosis/Pages/I ntroduction.aspx|work=NHS|የተጎበኘበት ቀን=14 ማርች 2014|ቀን=07/11/2012}}
  11. ^ {{ይጥቀሱ መፅሀፍ|የመጨረሻ1=በፈቃደኝነት|የመጀመሪያ1=ሶሊ|የመጨረሻ2=አድለር|የመጀመሪያ2=ቤን|የመጨረሻ3=ቦሊን|የመ ጀመሪያ3=ካሮል|አርዕስት=ሌፕቶስፓይራ እና ሌፕቶስፓይሮሲስ|ቀን=1999|አሳታሚ=ሜዲሳይ|ቦታ=ሜልቦርን፣አውስትራሊያ|አይኤስቢን=0 9586326 0 ኤክስ|ገፅ=113|ዕትም=የተከለሰ 2ኛ|ምዕራፍ=በእንስሳት ውስጥ የሌፕቶስፓይሮሲስ ህክምና}}