ከ«ዋና ከተማ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
አንድ ለውጥ 348813 ከ37.173.123.99 (ውይይት) ገለበጠ
Tag: Undo
Etohpea
Tags: Reverted Visual edit በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
'''ዋና ከተማ''' የአገር ወይም የክፍላገር [[መንግሥት]] የሚገኝበት ማዕከላዊ ከተማ ነው። ባለ ሥልጣኖች ሹሞችና መሪዎች ይሠሩበታል።
'''<span lang="am" dir="ltr">ዋና</span> ከተማ''' የአገር ወይም የክፍላገር [[መንግሥት]] የሚገኝበት ማዕከላዊ ከተማ ነው። ባለ ሥልጣኖች ሹሞችና መሪዎች ይሠሩበታል።

ብዙ ጊዜ ዋና ከተማ የአገሩ ትልቁ ከተማ ይሆናል። ለምሳሌ [[ሞንቴቪዴዮ]] የ[[ኡራጓይ]] ታላቁ ከተማ ከመሆኑ በላይ በተጨማሪ ዋና ከተማው ነው። ቢሆንም ዋና ከተማ ሁልጊዜ ያገሩ አንደኛው ትልቅ ከተማ አይደለም። ለምሳሌ የ[[ዩናይትድ ስቴትስ]] ዋና ከተማ [[ዋሺንግተን ዲሲ]] ሲሆን ከአንደኛው ትልቅ ከተማው ግን ከ[[ኒው ዮርክ ከተማ]] ያንሳል። እንዲሁም የ[[ሕንድ]] ዋና ከተማ [[ኒው ዴሊ]] ከታላቁ ከተማ ከ[[መምባይ]] በጣም ያንሳል።

እትም በ01:11, 25 ማርች 2024

ዋና ከተማ የአገር ወይም የክፍላገር መንግሥት የሚገኝበት ማዕከላዊ ከተማ ነው። ባለ ሥልጣኖች ሹሞችና መሪዎች ይሠሩበታል።

ብዙ ጊዜ ዋና ከተማ የአገሩ ትልቁ ከተማ ይሆናል። ለምሳሌ ሞንቴቪዴዮኡራጓይ ታላቁ ከተማ ከመሆኑ በላይ በተጨማሪ ዋና ከተማው ነው። ቢሆንም ዋና ከተማ ሁልጊዜ ያገሩ አንደኛው ትልቅ ከተማ አይደለም። ለምሳሌ የዩናይትድ ስቴትስ ዋና ከተማ ዋሺንግተን ዲሲ ሲሆን ከአንደኛው ትልቅ ከተማው ግን ከኒው ዮርክ ከተማ ያንሳል። እንዲሁም የሕንድ ዋና ከተማ ኒው ዴሊ ከታላቁ ከተማ ከመምባይ በጣም ያንሳል።

አንዳንድ አገር ከ1 በላይ ዋና ከተማ አለው። ለምሳሌ ቦሊቪያ ሁለትና ደቡብ አፍሪካ ሦስት ዋና ከተሞች አሉት። ናውሩ ምንም ይፋዊ ዋና ከተማ የሌላት የሰላማዊ ውቅያኖስ ደሴት አገር ናት። አንዳንድ አገሮች ደግሞ የዋና ከተሞቻቸውን ሥፍራ በየጊዜው ያዛውራሉ።