ከ«ዋና ከተማ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Appearance
Content deleted Content added
አንድ ለውጥ 380156 ከ196.190.80.67 (ውይይት) ገለበጠ Tag: Undo |
Milkiyasworku (ውይይት | አስተዋጽኦ) ጥ adis abeba is capital city of Ethiopians Tags: Reverted በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ |
||
መስመር፡ 1፦ | መስመር፡ 1፦ | ||
'''ዋና ከተማ''' የአገር ወይም የክፍላገር |
'''ዋና ከተማ''' የአገር ወይም የክፍላገር in |
||
ethiopia |
|||
የሚገኝበት ማዕከላዊ ከተማ ነው። ባለ ሥልጣኖች ሹሞችና መሪዎች ይሠሩበታል። |
|||
ብዙ ጊዜ ዋና ከተማ የአገሩ ትልቁ ከተማ ይሆናል። ለምሳሌ [[ሞንቴቪዴዮ]] የ[[ኡራጓይ]] ታላቁ ከተማ ከመሆኑ በላይ በተጨማሪ ዋና ከተማው ነው። ቢሆንም ዋና ከተማ ሁልጊዜ ያገሩ አንደኛው ትልቅ ከተማ አይደለም። ለምሳሌ የ[[ዩናይትድ ስቴትስ]] ዋና ከተማ [[ዋሺንግተን ዲሲ]] ሲሆን ከአንደኛው ትልቅ ከተማው ግን ከ[[ኒው ዮርክ ከተማ]] ያንሳል። እንዲሁም የ[[ሕንድ]] ዋና ከተማ [[ኒው ዴሊ]] ከታላቁ ከተማ ከ[[መምባይ]] በጣም ያንሳል። |

እትም በ21:17, 30 ሜይ 2024
ዋና ከተማ የአገር ወይም የክፍላገር in ethiopia የሚገኝበት ማዕከላዊ ከተማ ነው። ባለ ሥልጣኖች ሹሞችና መሪዎች ይሠሩበታል።
ብዙ ጊዜ ዋና ከተማ የአገሩ ትልቁ ከተማ ይሆናል። ለምሳሌ ሞንቴቪዴዮ የኡራጓይ ታላቁ ከተማ ከመሆኑ በላይ በተጨማሪ ዋና ከተማው ነው። ቢሆንም ዋና ከተማ ሁልጊዜ ያገሩ አንደኛው ትልቅ ከተማ አይደለም። ለምሳሌ የዩናይትድ ስቴትስ ዋና ከተማ ዋሺንግተን ዲሲ ሲሆን ከአንደኛው ትልቅ ከተማው ግን ከኒው ዮርክ ከተማ ያንሳል። እንዲሁም የሕንድ ዋና ከተማ ኒው ዴሊ ከታላቁ ከተማ ከመምባይ በጣም ያንሳል።
አንዳንድ አገር ከ1 በላይ ዋና ከተማ አለው። ለምሳሌ ቦሊቪያ ሁለትና ደቡብ አፍሪካ ሦስት ዋና ከተሞች አሉት። ናውሩ ምንም ይፋዊ ዋና ከተማ የሌላት የሰላማዊ ውቅያኖስ ደሴት አገር ናት። አንዳንድ አገሮች ደግሞ የዋና ከተሞቻቸውን ሥፍራ በየጊዜው ያዛውራሉ።