ከ«ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/የካቲት 23» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Jump to navigation Jump to search
no edit summary
*[[1795|፲፯፻፺፭]] ዓ/ም - [[ኦሃዮ]] የ[[አሜሪካ]] ኅብረት ፲፯ ኛዋ አባል ሆነች።
 
*[[1859|፲፰፻፶፱]] ዓ/ም - [[ነብራስካ]] የ[[አሜሪካ]] ኅብረት ፴፯ ኛዋ አባል ሆነች። ላንካስተር የሚባለው ከተማዋ በአዲስ ስም ሊንከን ተብሎ ዋና ከተማዋ ሆነ።
 
* [[1888|1888]] ዓ/ም - በ[[ዳግማዊ ምኒልክ]] መሪነት የተሰለፈው የ[[ኢትዮጵያ]] ሠራዊት የ[[ጣልያን]]ን ወራሪ ኃይል [[አድዋ]] ላይ ድል አድርጎ መለሰው።
*[[1962|፲፱፻፷፪]] ዓ/ም - አሁን [[ዚምባብዌ]] የምትባለው የቀድሞዋ ሮዴዢያ ነጭ ዜጎች በመሪያቸው ኢያን ስሚዝ ሥልጣን አገሪቱን ከ[[ብሪታኒያ]] ዘውድ ጋር የነበራትን ሰንሰለት በጥሰው በሸፍጥ ሪፑብሊክ አደረጓት።
 
*[[1984|፲፱፻፹፬]] ዓ/ም - የቀድሞው የ[[ሶቪዬት ኅብረት]] አባላት የነበሩት [[አርሜኒያ]]፤ [[አዘርባጃን]]፤ [[ካዛክስታን]]፤ [[ኪሪጂስታንኪርጊዝስታን]]፤ [[ሞልዶቫ]]፤ [[ታጂኪስታን]]፤ [[ቱርክሜኒስታን]] እና [[ኡዝቤኪስታን]] እንዲሁም [[ሳን ማሪኖ (አገር)|ሳን ማሪኖ]] በአንድነት [[የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት]] አባላት ሆኑ።
20,425

edits

Navigation menu