ከ«የንቅያ ጸሎተ ሃይማኖት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Jump to navigation Jump to search
no edit summary
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ Mobile app edit iOS app edit
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ Mobile app edit iOS app edit
ኹሉን በያዘ፣ ሰማይንና [[ምድር]]ን፥ የሚታየውንና የማይታየውን በፈጠረ፡ አንድ አምላክ በሚኾን፡ በ[[እግዚአብሔር]] አብ እናምናለን።
 
ዓለም ሳይፈጠር፡ ከእርሱ ጋራ በነበረ፥ አንድ የአብ ልጅ፥ አንድ ጌታ በሚኾን፡ በእግዚአብሔር ወልድም እናምናለን። እርሱም፡ ከብርሃን የተገኘ ብርሃን፥ ከእውነተኛ አምላክ የተገኘ አምላክ፥ የተወለደ እንጂ፡ ያልተፈጠረ፣ በመለኮቱ፡ ከአብ ጋራ የሚተካከል፣ ኹሉ፡ በእርሱ የኾነው፡ [[ቅዱስ ዐማኑኤል|ኢየሱስ ክርስቶስ|]] ነው። በሰማይ ካለው፣ በምድርም ካለው፡ ያለእርሱ፡ ምንም ምን፡ የኾነ የለም።
 
ስለእኛ ስለሰዎች፥ እኛን ለማዳን፡ ከሰማይ ወረደ፤ በ[[መንፈስ ቅዱስ]] ግብር፡ ከቅድስት [[ድንግል ማርያም]]፡ ከሥጋዋ፡ ሥጋ፥ ከነፍሷ፡ ነፍስ ነሥቶ፡ ፍጹም ሰውን ኾነ። በ[[ጴንጤናዊው ጲላጦስ]] ዘመን፡ ስለእኛ፡ መከራን ተቀበለ። ተሰቀለ። ሞተ። ተቀበረ። በሦስተኛውም ቀን፡ ከሙታን ተለይቶ ተነሣ። በክብር፥ በምስጋና፡ ወደሰማይ ዐረገ። በአባቱም ቀኝ፡ በዙፋኑ ተቀመጠ። ዳግመኛም፡ በሕያዋንና በሙታን ለመፍረድ፡ በምስጋና ይመለሳል። ለመንግሥቱ፡ ፍጻሜ የለውም።
ኃጢኣት በሚሠረይባት፡ በአንዲት ጥምቀት እናምናለን።
 
በሙታን ትንሣኤ፥ በዘለዓለምም ሕይወት እናምናለን። ለዘለዓለሙ፤ አሜን።
 
==በመጀመርያው ንቅያ ጉባኤ በ317 ዓ.ም. እንደ ተጻፈ==

Navigation menu