Jump to content

የፍለጋ ውጤቶች

በቁጥር ለማየት፡ (ፊተኛ 20) () (20 | 50 | 100 | 250 | 500).
  • ምሳሌ ማለት በአንድ ቋንቋ ወይም ባሕል ውስጥ የሚጠበቅ የጥበብ ቃል ወይም ዘይቤ ነው። ብዙ ምሳሌዎች ከቋንቋ ወደ ቋንቋ፣ ከጊዜ ወደ ጊዜ፣ ወይም ከሃይማኖቶች የሚተላለፉ ናቸው። ለምሳሌ በብሉይ ኪዳን መጽሐፈ ምሳሌ ውስጥ ያሉት የንጉሥ ሠለሞን...
    1 KB (91 ቃላት) - 01:43, 27 ማርች 2023
  • ዲሴምበር (እንግሊዝኛ: December) በጎርጎርያን ካሌንዳር ውስጥ 12ኛው ወር ነው። በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ይህ ወር የኅዳር መጨረቫና የታኅሣሥ መጀመርያ ነው።...
    347 byte (19 ቃላት) - 19:01, 12 ሜይ 2024
  • Thumbnail for እንግሊዝኛ
    እንግሊዝኛ የምዕራብ-ጀርመናዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ቋንቋ ነው። በዓለም ላይ በብዙ አገራት ውስጥ ይነገራል። የመጀመሪያ ተናጋሪዎቹ ቁጥር 380 ሚሊዮን ያሕል ሲሆን በብዛት የምድር 3ኛው ቋንቋ ነው። ከዚህ በላይ እስከ 1 ቢሊዮን ሰዎች እንደ ሁለተኛ...
    5 KB (377 ቃላት) - 06:24, 4 ጃንዩዌሪ 2023
  • Thumbnail for የተባበሩት የሀገር ንጉሳዊ አገዛዝ
    የታላቋ ብሪታንያ እና የሰሜን አየርላንድ ዩናይትድ ኪንግደም በተለምዶ ዩናይትድ ኪንግደም (ዩኬ) ወይም ብሪታንያ በሰሜን-ምዕራብ አውሮፓ በሰሜን-ምእራብ አውሮፓ የባህር ዳርቻ ላይ የምትገኝ ሉዓላዊ ሀገር ነች። ዩናይትድ ኪንግደም ደሴትን ያጠቃልላል።...
    148 KB (11,366 ቃላት) - 09:05, 9 ኦክቶበር 2024
  • Thumbnail for ግብፅ
    ግብፅ ወይም ምጽር፣ ምሥር (አረብኛ مصر ) በሰሜን ምስራቅ ኣፍሪካ የምትገኝ አገር ናት። 77 ሚሊዮን ከሚሆነው ህዝቧ አብዛኛው ከናይል ወንዝ ዳርቻ በአንድ ኪሎሜትር ክልል ውስጥ ይገኛል። የግብፅ አብዛኛው መሬት በሰሃራ በረሃ ክልል ውስጥ...
    31 KB (2,213 ቃላት) - 14:16, 12 ዲሴምበር 2023
  • Thumbnail for ጎርጎርያን ካሌንዳር
    የጎርጎርያን ካለንዳር ወይም በሌላ ስሙ የምዕራቡ ካሌንዳር በአለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ያለው የቀናት አቆጣጠር ዘዴ ነው። ካሌንደሩን ያስተዋወቀው የሮማው ፓፓ ግሪጎሪ ፰ኛ ነበር። ካሌንደሩ በህዳር 24፣ 1582 ዓ.ም. (እ.ኤ.አ) የጎርጎርያን...
    1 KB (89 ቃላት) - 16:12, 25 ማርች 2015
  • 1892 አመተ ምኅረት ነሐሴ 21 ቀን - የእንግሊዝ ሃያላት በአፍሪካነር (ቦር) ጦርነት (ደቡብ አፍሪቃ) በበርገንዳል ውጊያ አሸነፉ። ጳጉሜ 3 ቀን - አንድ ታላቅ አውሎ ንፋስ በቴክሳስ 8000 ሰዎች አጠፋ። ያልተወሰነ ቀን፦ ፖርቶ ኖቮ የፈረንሳይ...
    731 byte (50 ቃላት) - 12:59, 25 ኦክቶበር 2022
  • 8 KB (1 ቃል) - 13:58, 21 ኖቬምበር 2022
  • 2091 ዓ.ም. ገና ወደፊት ያልደረሰ ዓመት ነው። በዚያው ዓመት በታህሳስ የፈረንጅ ዓመት 2099 እ.ኤ.አ. ይጀመራል። በሚከተለው ዓመት 2092 ዓ.ም. ታህሳስ ግን የፈረንጅ ዓመት 2100 እ.ኤ.አ. ሲጀመር ይህ አመት በጎርጎርያን ካሌንዳር...
    926 byte (78 ቃላት) - 16:05, 3 ሴፕቴምበር 2024
  • መስከረም የወር ስም ሆኖ በጳጉሜ ወር እና በጥቅምት ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ መጀመርያው የወር ስም ነው። «መስከረም» ከግዕዙ «ከረመ» ከሚለው ግስ የተባዛ ነው። ሌላ ከቀረቡት ግመቶች መካከል መነሻው...
    3 KB (172 ቃላት) - 10:14, 25 ኦክቶበር 2024
  • መጋቢት የወር ስም ሆኖ በየካቲት ወር እና በሚያዝያ ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ ሰባተኛው የወር ስም ነው። «መጋቢት» ከግዕዙ ግስ «መገበ» ከሚለው ቃል የተባዛ ነው። አለቃ ደስታ ተክለ ወልድ የመጋቢትን...
    2 KB (160 ቃላት) - 21:17, 1 ጁን 2022
  • ነሐሴ የወር ስም ሆኖ በሐምሌ እና በጳጉሜ ወራት መኻል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ አሥራ ሁለተኛው (፲፪ ኛው) የወር ስም ነው። «ነሐሴ» ከግዕዙ «ነሐሰ» ከሚለው ቃል የመጣ ነው። ነሐሴ የክረምት ሦስተኛው ወር...
    5 KB (376 ቃላት) - 08:16, 19 ኦገስት 2023
  • ጥር የወር ስም ሆኖ በታኅሣሥ ወር እና በየካቲት ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ አምስተኛው የወር ስም ነው። «ጥር» ከግዕዙ «ጠሐር / ጠሐረ» ከሚለው ቃል የተባዛ ነው። በቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም...
    1 KB (76 ቃላት) - 23:05, 8 ጁን 2024
  • ግንቦት የወር ስም ሆኖ በሚያዝያ ወር እና በሰኔ ወር መኻል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ ዘጠነኛው የወር ስም ነው። «ግንቦት» ከግዕዙ «ግንባት» ከሚለው ቃል የተባዛ ነው። የግንቦት ወር የክረምት ጎረቤት ቢሆንም...
    3 KB (230 ቃላት) - 18:58, 1 ጁን 2022
  • ሚያዝያ የወር ስም ሆኖ በመጋቢት ወር እና በግንቦት ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ ስምንተኛው የወር ስም ነው። «ሚያዝያ» ከግዕዙ «አኅዘ» ከሚለው ግስ የተባዛ ነው። በቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም ፓረሙደ...
    1 KB (93 ቃላት) - 16:22, 22 ጁን 2024
  • Thumbnail for ጀርመን
    ጀርመን ወይንም በይፋ ስሙ የጀርመን ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ በመካከለኛው አውሮፓ ምዕራባዊ ክልል ውስጥ ያለ አገር ነው። በአውሮፓ ውስጥ ከሩሲያ በመቀጠል ሁለተኛዋ በሕዝብ ብዛት የምትገኝ ሀገር ናት፣ እና በሕዝብ ብዛት የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገር...
    9 KB (610 ቃላት) - 13:24, 16 ጁን 2024
  • Thumbnail for ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
    == == ቀዳማዊ ፡ ዓፄ ፡ ኃይለ ፡ ሥላሴ (ቀ.ኃ.ሥ.) ከጥቅምት ፳፫ ቀን ፲፱፻፳፫ እስከ መስከረም ፪ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም. ፡ የኢትዮጵያ ፡ ንጉሠ ፡ ነገሥት ፡ ነበሩ። ተፈሪ ፡ መኰንን ፡ ሐምሌ ፲፮ ፡ ቀን ፡ ፲፰፻፹፬ ዓ.ም. ፡ ከአባታቸው...
    38 KB (2,441 ቃላት) - 15:24, 5 ሜይ 2024
  • Thumbnail for ሩሲያ
    ሩሲያ (መስኮብኛ፦ Россия /ሮሲያ/) ወይም የሩሲያ ፌዴሬሽን (መስኮብኛ፦ Российская Федерация /ሮሲስካያ ፍየድየራትሲያ/) በአውሮፓ እና እስያ አህጉሮች ውስጥ የምትገኝ አገር ናት። በ17,075,200 ካሬ ኪ.ሜ. ከዓለም በመሬት...
    72 KB (5,376 ቃላት) - 19:04, 17 ፌብሩዌሪ 2024
  • Thumbnail for ፈረንሳይኛ
    ፈረንሳይኛ (français, la langue française) ከሚናገርባቸው አገራት መኃል: ፈረንሳይ፣ ስዊዘርላንድ፣ ቤኒን፣ ካሜሩን፣ ኮንጎ ሪፑብሊክ፣ ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ፣ ጅቡቲ፣ ጋቦን፣ ማዳጋስካር፣ ማሊ፣ ሞሪታኒያ፣ ኒጄር፣ ሴኔጋል፣...
    2 KB (134 ቃላት) - 07:00, 25 ኖቬምበር 2023
  • Thumbnail for ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል
    ቤንሻንጉል ጉሙዝ ከኢትዮጵያ 9 ክልሎች አንዱ ነው። ዋና ከተማው አሶሳ ነው። 50,248 ካሬ ኪ.ሜ. ቦታ ሲሸፍን በ1991 የሕዝብ ብዛቱ 523,000 ነበር። ^ ሀ ለ "፳፻፬ ዓ.ም. ብሔራዊ ስታቲስቲክስ". ማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ....
    2 KB (44 ቃላት) - 05:47, 21 ሜይ 2022
በቁጥር ለማየት፡ (ፊተኛ 20) () (20 | 50 | 100 | 250 | 500).