መሪብታዊ ቀቲ

ከውክፔዲያ
«ንጉሥ መሪብሬ ቀቲ» የሚል የመዳብ ዕቃ ቅርስ

መሪብታዊ ወይም መሪብሬ ቀቲ (አቅቶይ) ከ2331 እስከ 2271 ዓክልበ. ግድም ድረስ በ9ኛው ሥርወ መንግሥትግብፅ ፈርዖንና የቀቲ (አቅቶይ) ልጅ ይመስላል። (ነገር ግን የአሁን ሊቃውንት ስለ ቀቲዎቹ ዘመናት፣ አከታተል እና መታወቂያዎች እጅግ ይለያያሉ።) የመሪብታዊ ሕልውና ከአንዳንድ ቅርስ ይታወቃል። ዋና ከተማው ሄራክሌውፖሊስ (ግብጽኛኸነን-ነሱት) ነበረ።

ቀዳሚው
ቀቲ (አቅቶይ)
ግብፅ ፈርዖን
2331-2271 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
ሳ-... ቀቲ ?