የፈርዖኖች ዝርዝር

ከውክፔዲያ

የግብጽ ፈርዖኖች ዝርዝር በሥርወ መንግሥታት አከፋፈል እንደ ተለመደ ከማኔጦን የተወረሰ ነው። በተጨማሪ አንዳንድ ሌላ ጥንታዊ ዝርዝር ምንጭ ይታወቃል። ለመሆኑ ለብዙዎች ፈርዖኖች በሥነ ቅርስሃይሮግሊፍ መዝገብ በመገኘቱ፣ የስሞቻቸው አጠራር በግብጽኛ አሁን ሊታወቅ ይችላል። ለብዙዎቹም አያሌ ልዩ ስሞች አሏቸው።

ጥንታዊው መንግሥት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የጥንታዊ መንግሥት ዘመኖች ቁጥር በትክክል ሊታወቅ አይችልም። ከጥንታዊው ዘመን በኋላ የመካከለኛው መንግሥት (ምሥር) ፈርዖኖች መጀመርያ የገቡት 2130 ዓክልበ. ግድም ስለ ሆነ፣ ጥንታዊው መንግሥት ከዚያው በፊት መጨረስ ነበረበት። ነገር ግን ለያንዳንዱ ፈርዖን የዘመነ መንግሥታቸው ዕድሜዎች በየምንጩ እጅግ ይለያልና በጠቅላላ ምን ያህል ጊዜ እንደ ፈጀ ለማለት ያስቸግራል። በአንዳንድ ሊቃውንት ግምት ዘንድ የተመሠረተው 3200-3100 ዓክልበ. ግድም ቢሆንም፣ ይህ ግመት ብቻ መቅረቱ ማስታወስ ያሻል።

ከ1ኛው ሥርወ መንግሥት አስቀድሞ በደቡብ የነገሡት አለቆች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

1ኛው ሥርወ መንግሥት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

2ኛው ሥርወ መንግሥት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

3ኛው ሥርወ መንግሥት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

4ኛው ሥርወ መንግሥት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

5ኛው ሥርወ መንግሥት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

6ኛው ሥርወ መንግሥት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

7ኛው ሥርወ መንግሥት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ማኔጦንና ሌሎቹ ጥንታዊ ምንጮች ለ7ኛው ሥወ መንግሥት በርካታ ተጨማሪ ስሞች (እስከ 70 ፈርዖኖች ድረስ) አስገብተዋል። ከነዚህም ሁሉ አንዱ ስም ብቻ (የነፈርካሬ ነቢ) ኅልውና በሥነ ቅርስ ተረጋግጧል። ስለዚህ ብዙ ሊቃውንት 7ኛው ሥርወ መንግሥት እንደ ኅሣዊ (ታሪካዊ እንዳልሆነ) ይቆጥሩታል።

8ኛው ሥርወ መንግሥት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የማኔጦን 8ኛው ሥርወ መንግሥት እንደገና ብዙ ተጨማሪ ስሞች (በጠቅላላ 27) አሉት። ከነዚህ ሁሉ 3 ብቻ በዕውነት እንደ ነገሡ ይታወቃል። እነርሱም ቃካሬ ኢቢነፈርካውሆር እና ዋጅካሬ ናቸው። ሌሎቹ ስሞች በኋለኛ ዘመን በውሸት እንደ ተፈጠሩ ይታሥባል።

መጀመርያው ጨለማ ዘመን (9ኛው-11ኛው ሥርወ መንግሥታት)[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ከጥንታዊው መንግሥት መጨረሻ በኋላ ሥነ ቅርስ ስለሚከተለው ዘመን (2758-2413 ዓክልበ. ግድም) ዝም ይላል። ከዚሁም ዘመን በሕዋላ (2413-2002 ዓክልበ. ግድም) ብዙ አይልም። የመቃብሮች ቁጥር እጅግ በመቀነሱ እንዲህ የሕዝብ ቁጥር መቀነሱ ይታወቃል። ፈርዖኖች እንደገና ሲታዩ፣ ዋና ከተማቸው እንደ ዱሮ በሜንፊስ ሳይሆን አሁን በሄራክሌውፖሊስ ይገኛል። ለታሪክ በእርግጥ የታወቁት ፈርዖኖች ጥቂት ናቸው፤ አከታተላቸውና ዘመኖቻቸው የሚጠራጠር ነው።

11ኛው ሥርወ መንግሥት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

10ኛው ሥርወ መንግሥት በሄራክሌውፖሊስ እየገዛ፣ ተወዳዳሪው 11ኛው ሥርወ መንግሥት በጤቤስ ወደ ደቡብ ተመሠረተ። ይሄ ሥርወ መንግሥት በመጨረሻ መላውን ግብጽ ያዘ።

መካከለኛው መንግሥት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

12ኛው ሥርወ መንግሥት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ሁለተኛው ጨለማ ዘመን (13ኛው-17ኛው ሥርወ መንግሥታት)[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

13ኛው ሥርወ መንግሥት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በ13ኛው ሥርወ መንግሥት ውድቀት 16ኛው ሥርወ መንግሥት በጤቤስ፣ ሌላው «የአቢዶስ ሥርወ መንግሥት» በአቢዶስ ተነሡ።

14ኛው ሥርወ መንግሥት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ከነዓን የደረሱ እረኞችና ነጋዴዎች በአባይ ወንዝ አፍ በስሜን ግብጽ ነጻ መንግሥት መሠረቱ። ይህ ለጊዜው ከ13ኛው ሥርወ መንግሥት ጋር አንድላይ ነበር (1821-1742 ዓክልበ. ግድም)፤ ዘመናቸው ግን እርግጠኛ አይደለም።

15ኛው ሥርወ መንግሥት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ከመርነፍሬ አይ ዘመን ቀጥሎ (1661 ዓክልበ.) ሌሎች ከከነዓን ገብተው አዲስ ተወዳዳሪ መንግሥት በስሜን ግብጽ ተነሣ፤ እሱም ሂክሶስ (ኸካ-ሻሱ ወይም «ውጫገር አለቆች») ይባላል።

16ኛው ሥርወ መንግሥት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የ13ኛው ሥርወ መንግሥት ተከታዮች በጤቤስ ናቸው። በዚህም ዘመን አቢዶስ የራሱን የአቢዶስ ሥርወ መንግሥት እንደ ነበረው ይታሥባል።

የሚከተሉት አጫጭር ዘመናት የገዙት ነገሥታት ቅድም-ተከተል እርግጠኛ አይደለም።

በ1590 ዓክልበ. ግድም የ15ኛው ሥርወ መንግሥት (ሂክሶስ) ፈርዖን አፐፒ ጤበስን ማረከ።

17ኛው ሥርወ መንግሥት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ሂክሶስ ከጤቤስ ከወጡ በኋላ የ16ኛው ሥርወ መንግሥት ተከታዮች በጤቤስ ሆኑ። የገዙት ነገሥታት ቅድም-ተከተል እርግጠኛ አይደለም።

አዲሱ መንግሥት (18ኛው-20ኛው ሥርወ መንግሥታት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

18ኛው ሥርወ መንግሥት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

19ኛው ሥርወ መንግሥት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

20ኛው ሥርወ መንግሥት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]