Jump to content

መሮ

ከውክፔዲያ

መሮፌሮ ብረት ቁራጭ የሚሰራ እና በተለይም እንጨትን ለመፈልፈል እና ለመብሳት የሚያገለግል ሹል ብረት ነው። ይህ ብረት ለማገርጠርብአውራጅ ወይንም ሌላ የመዋቅር አይነቶች መብሻነት አልያም ደግሞ እንደ ግንብ ላሉ መዋቅሮች መፈልፈያነት ይጠቅማል። ይህ መሳሪያ በመዶሻ ወይንም መርቴሎ እየተመታ መዋቅሮቹን እንዲፈለፍል ወይም ወደ ውስጥ እንዲገባ ይደረጋል።