ምን ልታዘዝ?

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ምን ልታዘዝ? ከEyoha TV ከሚያዝያ 9 ቀን 2010 ዓም ጀምሮ በዩቱብ የሚወጣ ደስ የሚል አስቂኝና አሪፍ አማርኛ ተከታታይ ድራማ ፊልም ነው። «ምን ልታዘዝ?» (ቡናሻይ ወይም ቀሽር) በማለት አቶ ጋሽ አያልቅበት፣ ዕድል፣ ደግ ሰው፣ የንጉሥነሽና ባሪስታው ዳኒ እንዲሁም ቋሚ ደንበኞች እንደ ዶኒስ፣ ሱዳንና ልጥ ከመሣቅ ጋር ያቀርባሉ።