ሚያዝያ ፱
Appearance
(ከሚያዝያ 9 የተዛወረ)
ሚያዝያ ፱፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፲፱ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፲፬ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፵፯ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፵፮ ቀናት ይቀራሉ።
- ፲፱፻፷፩ ዓ/ም - የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት ለሚቀጥለው ዓመት የወጪ እቅድ (Budget) ፮ መቶ ፴፫ ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር እንደሚሆን ይፋ አደረገ።
- ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - በኢትዮጵያ አብዮት ትግል ድሬ ዳዋ ላይ ፖሊሶች በሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ ተኩስ ከፍተው ስድስት ሰዎችን አቆሰሉ። በምጽዋ እና አስመራ የባሕር ወደብ እና የምድር ባቡር ሠራተኞች አድማቸውን ጀመሩ።
- መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ፣ ዕለታዊ የታሪክ ድርጊት - የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የመጀመሪያው ፓትረያርክ (፲፱፻፶፩ ዓ/ም)
- (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 371/536 Annual Review of 1969
- (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 371/1829 ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1974
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |