Jump to content

ምዕራብ አፍሪካ

ከውክፔዲያ

ምዕራብ አፍሪካአፍሪካ ምዕራብ ያለው አውራጃ ነው። በተመድ ትርጒም፣ 18 አገራት ይጥቅልላል እነርሱም ቤኒንቡርኪና ፋሶካቦ ቬርዴጋምቢያጋናጊኔጊኔ-ቢሳውኮት ዲቯርላይቤሪያማሊሞሪታኒያኒጄርናይጄሪያሴይንት ህሊና ደሴትሴኔጋልሴየራ ሌዎንሳን ቶሜ እና ፕሪንሲፔ እና ቶጎ ናቸው።