ሰባስቲያን አብሪዉ

ከውክፔዲያ

ሰባስቲያን አብሪዉ

ሰባስቲያን አብሪዉ ለኡራጓይ ሲጫወት
ሰባስቲያን አብሪዉ ለኡራጓይ ሲጫወት
ሰባስቲያን አብሪዉ ለኡራጓይ ሲጫወት
ሙሉ ስም ዋሽንግተን ሰባስቲያን አብሪዉ ጋሎ
የትውልድ ቀን ጥቅምት ፯ ቀን ፲፱፻፷፱ ዓ.ም.
የትውልድ ቦታ ሚናስኡራጓይ
ቁመት 193 ሳ.ሜ.
የጨዋታ ቦታ አጥቂ
የወጣት ክለቦች
ዓመታት ክለብ ጨዋታ ጎሎች
1994–1996 እ.ኤ.አ. ዲፌንሶር
ፕሮፌሽናል ክለቦች
1996 እ.ኤ.አ. ዲፌንሶር 24 (13)
1996–1997 እ.ኤ.አ. ሳን ሎሬንዞ 43 (26)
1998–2004 እ.ኤ.አ. ዴፖርቲቮ ላ ኮሩኛ 15 (3)
1998 እ.ኤ.አ. ግሬሚዮ (ብድር) 7 (1)
1999–2000 እ.ኤ.አ. ቴኮስ (ብድር) 33 (27)
2000–2001 እ.ኤ.አ. ሳን ሎሬንዞ (ብድር) 25 (10)
2001 እ.ኤ.አ. ናስዮናል (ብድር) 18 (16)
2002–2003 እ.ኤ.አ. ክሩዝ አዙል (ብድር) 39 (34)
2003 እ.ኤ.አ. አሜሪካ (ብድር) 16 (3)
2004 እ.ኤ.አ. ቴኮስ (ብድር) 17 (5)
2004–2005 እ.ኤ.አ. ናስዮናል 31 (16)
2005–2006 እ.ኤ.አ. ዶራዶስ ሲናሎአ 34 (22)
2006 እ.ኤ.አ. ሞንተሬይ 16 (7)
2007 እ.ኤ.አ. ሳን ሉዊስ 14 (6)
2007–2008 እ.ኤ.አ. ዩ.ኤ.ኤን.ኤል. ቲግሬስ 15 (7)
2008 እ.ኤ.አ. ሪቨር ፕሌት (ብድር) 17 (2)
2008 እ.ኤ.አ. ቤይታር ጀሩሳሌም 0 (0)
2008–2009 እ.ኤ.አ. ሪቨር ፕሌት 0 (0)
2009 እ.ኤ.አ. ሪያል ሶሲየዳድ (ብድር) 18 (11)
2009–2010 እ.ኤ.አ. አሪስ 8 (3)
2010–2012 እ.ኤ.አ. ቦታፎጎ 93 (55)
2012 እ.ኤ.አ. ፊጌሬንሴ (ብድር) 5 (0)
ከ2013 እ.ኤ.አ. ናስዮናል 11 (2)
ከ2013 እ.ኤ.አ. ሮዛሪዮ ሴንትራል (ብድር) 27 (7)
ብሔራዊ ቡድን
1996–2012 እ.ኤ.አ. ኡራጓይ 70 (26)
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ግንቦት ፳፬ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።


ዋሽንግተን ሰባስቲያን አብሪዉ ጋሎ (Washington Sebastián Abreu Gallo ፣ ጥቅምት ፯ ቀን ፲፱፻፷፱ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ከ ናስዮናል በብድር ለሮዛሪዮ ሴንትራል ክለብ የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነበር።