ሲሙሩም
Appearance
ሲሙሩም ወይም ሺሙሩም የስሜን መስጴጦምያ ከተማ-አገር ነበር። ስፍራው አሁኑ ግን በእርግጥ አይታወቅም። ምናልባት በቃብራ፣ ኪርኩክ ወይም ኤሽኑና አካባቢ ይገኝ ነበር። ታላቁ ሳርጎን (2065 ዓክልበ. ግድም) ወደ አካድ መንግሥት ጨመረው፣ እንዲሁም በ2035 ዓክልበ. ግድም ከልጁ ልጅ ከናራም-ሲን ከአመጹት ከተሞች መካከል ሲሙሩም ይቆጠራል።
በ18ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ. ግድም በተቀረጹት በማሪ ጽላቶች ዘንድ፣ የቱሩኩ ንጉሥ ሳሲያ የሲሙሩምን ንጉሥ ወደ ጉታውያን እንዳስረከበው ይገልጻል።(kurdstan)(slemani town )
- Cassin, Elena; Bottéro, Joean; Vercoeur, Joan. Los Imperios del Antiguo Oriente del Paleolítico a la mitad del segundo milenio. 1a edició (እስፓንኛ), 1970, p. . ISBN 84-323-0118-3.