ቅ/ገብርኤል

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
ቅዱስ ገብርኤል
ቅዱስ ገብርኤል እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ወልድን እንደምትወልድ ሲያበሥራት (ብሥራተ ገብርኤል)
ብሥራተ ገብርኤል
መዐረግ ሊቀመላዕክት
፩ኛ በዓለ ንግሥ ታኅሣሥ ፳፪ ብሥራተ ገብርኤል
፪ኛ በዓለ ንግሥ ሐምሌ ፲፱ ቅዱስ ቂርቆስንና እናቱ ቅድስት እያሉጣን ከእሳት ያወጣበት
፫ኛ በዓለ ንግሥ ታኅሣሥ ፲፱ ሦሥቱን ደቂቃት ከእሳት ያዳነበት


ገብርኤል (ቅዱስ ገብርኤል) አብርሃማዊ ሀይማኖቶች (ክርስትናአይሁድእስልምና) ከሶስቱ ዋና እግዚአብሔር መላዕክት (ቅዱስ ሚካኤልቅዱስ ገብርኤልቅዱስ ሩፋኤል) አንዱ ነው። በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የተጠቀሰው በመጽሐፈ ዳንኤል ነው። የስሙም ትርጉም «ከእግዚአብሔር የሆነ አለቃ» ማለት ነው። በእግዚአብሔር ፊት መቆም ከሚችሉ ስባት መላዕክት ውስጥም አንዱ ተደርጎ ይቆጠራል። የአምላካችን፣ የጌታችንና የመድሐኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ልደት ለቅድስት ድንግል ማርያም አብስሯል።

በተጨማሪም ስለ መላእክት ከመጽሐፍ ቅዱስ ለመረዳት ፡