ቆርኬ
- ለጨዋታው፣ ቆርኪን ይዩ።
?ቆርኬ | ||||||||||||||
---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
![]() | ||||||||||||||
ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ | ||||||||||||||
| ||||||||||||||
![]() |
ቆርኬ (ሮማይስጥ፦ Alcelaphus buselaphus) ኢትዮጵያና አፍሪካ ውስጥ የሚገኝ አጥቢ እንስሳ ነው።
የእንስሳው ሳይንሳዊ ጸባይ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
ቆርኬ አንድ ዝርያ ብቻ ሲሆን በዚህ ዝርያ ፰ ያህል ንዑስ ዝርያዎች አሉ፤ በስሜን ኢትዮጵያና ኤርትራ የተገኘው ንዑስ ዝርያ የቶራ ቆርኬ (A. buselaphus tora) ሊጠፋ እንደ ሆነ ይታስባል፤ 250 ብቻ እንደ ቀሩ ተብሏል።
ከኢትዮጵያ ወደ ደቡብ የሚገኘው ቆርኬ ሚዳቋ ወይም ኢምፓላ (Aepyceros melampus) ሌላ ዝርያ ነው።
አስተዳደግ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር እና ብዛቱ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
የእንስሳው ጥቅም[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
ጥቅሙ ብዙውን ጊዜ ለቱሪስት መስህብነት ሲውል በተለይ በብዛት በደቡብ ኦሮሚያ ይገኛል፡፡