ባማኮ

ከውክፔዲያ

ባማኮማሊ ዋና ከተማ ነው።

በባማኮ የሶትሩማስ ሰፈር

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር (1998 ዓ.ም.) 1,690,471 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 12°40′ ሰሜን ኬክሮስ እና 07°59′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

ባማኮ በ17ኛ ክፍለ ዘመን ተሠራ። በ1875 ዓ.ም. የፈረንሳይ ሠራዊት ይዘውት በ1900 ዓ.ም. የፈረንሳይ ሱዳን መቀመጫ ሆነ።