ቤርሳቤ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
በዘመናዊው ከተማ አቅራቢያ የተገኙት ፍርስራሾች ምሳሌ

ቤርሳቤ (ዕብራይስጥ፦ בְּאֵר שֶׁבַע /ብኤር ሳቬዕ/) የደቡብ እስራኤል ከተማ ሲሆን አሁን 200,000 ኗሪዎች አሉበት። በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት አብርሃምና ቤተሠቡ በቤርሳቤ ሲኖሩ ልጁ ይስሐቅ ተወለደ።