Jump to content

ቤተ አማኑኤል

ከውክፔዲያ
የዩኔስኮ ዓለም አቀፍ ቅርስ
ቤተ አማኑኤል

ቤተ አማኑኤል
ቤተ አማኑኤል
አገር ኢትዮጵያ
ዓይነት ባሕላዊ
መመዘኛ c(i)(ii)(iii)
የውጭ ማጣቀሻ 18
አካባቢ** አፍሪካ
የቅርስነት ታሪክ
ቅርስ የሆነበት ጊዜ 1970  (2ኛ ጉባኤ)
ቤተ አማኑኤል is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
ቤተ አማኑኤል
ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ
* በዩ.ኔ.ስ.ኮ ስሙ እንደሰፈረ።
** የዩ.ኔ.ስ.ኮ. ክልል ክፍፍል



ቤተ አማኑኤል 18 በ12 በ12 ሜትር ይዘት ያለው ቤተክርስቲያን ሲሆን ከአለት የተፈለፈለ የላሊበላ ውቅር ቤተክርስቲያ ነው። ቤተ ክርስቲያኑ ውስጥ አራት የአለት አምዶች ይገኛሉ። ቤተ ክርስቲያን ሦሥት የመግቢያ በሮች አሉት። የበሮቹ ሳንቃዎች 800 አመት የሞላቸው፣ ከእንጨት የተጠረቡና እስካሁን ብዙ ጉዳት ያልደረሰባቸው ናቸው።