Jump to content

ቤተ መድኃኔ ዓለም

ከውክፔዲያ
የዩኔስኮ ዓለም አቀፍ ቅርስ
ቤተ መድኃኔ ዓለም

ቤተ መድኃኔ አለም
ቤተ መድኃኔ ዓለም
አገር ኢትዮጵያ
ዓይነት ባሕላዊ
መመዘኛ c(i)(ii)(iii)
የውጭ ማጣቀሻ 18
አካባቢ** አፍሪካ
የቅርስነት ታሪክ
ቅርስ የሆነበት ጊዜ 1970  (2ኛ ጉባኤ)
ቤተ መድኃኔ ዓለም is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
ቤተ መድኃኔ ዓለም
ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ
* በዩ.ኔ.ስ.ኮ ስሙ እንደሰፈረ።
** የዩ.ኔ.ስ.ኮ. ክልል ክፍፍል


ቤተ መድኃኔ ዓለም ላሊበላ በስፋቱ ኤትዮጵያ ውስጥ ካሉ ማናቸውም የአለት ፍልፍል አብያተ ክርስቲያናት ትልቁ ነው። ቤተ ክርስቲያኑን ደግፈው የሚገኙ የአለት ምሶሶወች ቁጥር 72ሲሆን ከነዚህ በውጭ በኩል 34 አምዶች ሲገኙ ሌሎቹ 38ቱ በውስጥ ይገኛሉ።