ቤተ ጊዮርጊስ
Appearance
| ||||
|---|---|---|---|---|
| ቤተ ጊዮርጊስ | ||||
| ቤተ ጊዮርጊስ | ||||
| አገር | ኢትዮጵያ | |||
| ዓይነት | ባሕላዊ | |||
| መመዘኛ | c(i)(ii)(iii) | |||
| የውጭ ማጣቀሻ | 18 | |||
| አካባቢ** | አፍሪካ | |||
| የቅርስነት ታሪክ | ||||
| ቅርስ የሆነበት ጊዜ | 1970 (2ኛ ጉባኤ) | |||
| * በዩ.ኔ.ስ.ኮ ስሙ እንደሰፈረ። ** የዩ.ኔ.ስ.ኮ. ክልል ክፍፍል | ||||
ቤተ ጊዮርጊስ ቅዱስ ላሊበላ ካሳነጻቸው አብያተ ክርስቲያናት ፈንጠር ብሎ ለብቻው በስተደቡብ ምዕራብ የሚገኝ የመስቀል ቅርጽ ያለው ቤት ክርስቲያን ነው ። በላሊበላ ካሉት ቤትከርስቲያኖች በስተመጨረሻ የታነጸው ይኼው ቤተክርስቲያን እንደሆነ ይነገራል ።
በቤተ ጊዮርጊስ ጣሪያ ላይ የሚገኙት አሸንዳዎች ጣሪያው ላይ ውሃ እንዳያቁር ስለሚረዱ ህንጻ ሳይበላሽ ለአሁን ዘመን እንዲበቃ እረድቷል።[1]
| ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
