ቤተ ጎለጎታ

ከውክፔዲያ
የዩኔስኮ ዓለም አቀፍ ቅርስ
ቤተ ጎለጎታ

በግራ በኩል ቤተ ጎለጎታ፣ በቀኝ በኩል ቤተ ደብረሲና
አገር ኢትዮጵያ
ዓይነት ባሕላዊ
መመዘኛ c(i)(ii)(iii)
የውጭ ማጣቀሻ 18
አካባቢ** አፍሪካ
የቅርስነት ታሪክ
ቅርስ የሆነበት ጊዜ 1970  (2ኛ ጉባኤ)
ቤተ ጎለጎታ is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
ቤተ ጎለጎታ
ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ
* በዩ.ኔ.ስ.ኮ ስሙ እንደሰፈረ።
** የዩ.ኔ.ስ.ኮ. ክልል ክፍፍል


ቤተ ጎለጎታቤተ ደብረሲና በስተ ሰሜን የሚገኝ የላሊበላ አለት ፍልፍል ቤተ ክርስቲያ ነው። ቤተ ጎልገጎታ አንድ ውጫዊ የግድግዳ ገጽታ ብቻ ሲኖረው ውስጡ ሶስት ታቦታትን ይዟል። ቤተ ጎለጎታ ውስጥ እየሱስ ቤትና የኢየሱስ ክርስቶስ መቃብር በሚባሉ ሁለት ቦታዎች ይከፈላል።