ቴሌግራፍ

ከውክፔዲያ


ቴሌግራፍ የመልእክት ግኑኝነት - የፅሁፍ ህትመት ማተሚያ መሳሪያ ቀደም ብሎ ዋና የመገናኛ መንገድ ነበር፤ ቀጥሎም ቴሌግራፍ ( telegraph ) ፈጣን ግኑኝነትን ከሩቅ ስፍራ ድረስ አስቻለ፤ የራዲዮ ስርጭት መጀመርም የቴሌግራፍን ዝና ቀነሰው እናም ሽቦ አልባ ቴሌግራፍ ብሎም ስልክ የቀጥታ እንድ ለአንድ ግኑኝነት መቻል ደረጃ ሲደረስ ፤መገናኛ ብዝኋን በቴሌቪዥን መስኮት ዋናው የግኑኝነት መንገድ ሆነ፡፡ በኢንተርኔት ዘመን ቴሌግረፊክ ወይንም የመልእክት ግኑኝነት በሽቦ መስመር ላይ በዘዴው እና በአጠቃቀሙ ጎልብቶ እና ቀሎ እነ ጋዜጣ፤ ራዲዮ፤ ቴሌቪዥን ፤ ስልክንም ጨምሮ በመጠቅለል ላይ ይገኛል።

የቴሌግራፍ ታሪክ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ቴልግራፊ(ከግሪክ «ቴሌ» ማለት ከርቀት፤ «ገራፋይን» ማለት መፃፍ) ሲሆን የረዥም ርቀት የፅሁፍ ወይንም የምልክት መልእክቶች ማስተላለፍን የሚወክል ሲሆን ይህም መልእክቱን የሚሸከም ወይንም የሚያደርስ አካልን አያካትትም፡፡ የኤኬክትሪክ ቴሌግራፍ፤ የኤሌክትሪክ ቴሌግራፍ የኤሌክትሪክ ሲግናልን በተዘጋጀ የሽቦ መስመር ወይንም በራዲዮ ሞገድ መልክ መላክን ይገልፃል፤ ይህም አዲስ የተገኘውን የኤሌክትሪሲቲ ከስተት ማለትም ኃይሉን ማምረት፤ መቆጣጠር ሲቻል አብረው ያሉትንም እንደ፡ የኬሚካል ለውጦች፤ ብልጫታዎቹን፤ የማይለዋወጡ ቻረጆች የስበት ሀይል፤ የኤሌክትሪክ ንዝረት እና የማግኔቲዝም ጠባዩ ላይ ምርምር እና ክትትል ሲቀጥል ነው፡፡https://encrypted-tbn3.gstatic.com/images?q=tbn:ANd9GcQtUx3iBGn6_ozQy3I_108cikKSH33dFCnefKinvtsnuLpIoYNbQw


የቴሌግራፍ አይነቶች እና ዕድገቱ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

 • በጀርመኖቹ ፊዚሺያኖች የኤሌክትሮኬሚካል ቴሌግራፍ ዘዴ የሚጠቀመው በአንድ ወገን ብዙ ሽቦዎች እያንዳንዳቸው ልዩ የሆነ ስም ወይንም ፊደል የሚወክሉ አንድበአንድ በኤሌክትሪክ ቻረጅ ሲደረጉ በሌላኛው በኩል እነዚህ ሽቦዎች ጫፋቸው የኬሚካል እቃ ውስጥ ተነክረው ቻርጅ በተደረገው ሽቦ መስመር ያለው ኬሚካል በሚፈጥረው እንፋሎት መሰል ምልክት ወይንም በብል ትርጉም መስጠትን ይመስላል
 • ዴቪስ ሪሌይ (Davy's relay) በማበል የሚታወቀውም ትንሽ ከረንት ፍሰት ትልቅ የኤሌክትሮማግኔት እንቅስቃሴን በማስነሰቱ ይህም የኤሌክትሪክ ሲገናል ማስተላለፍ ወይንም ቴሌግራፍ፤የኤሌክትሮማግኔትም መታወቅ እናም ጥቅል ሽቦዎችን በማብዛት ኢነሱሌትድ በሆነ ብረት ዙሪያ የመፈጠረውን የማገኔቲክ ኃይል ከፍ በማድረግ
 • ሳይንቲስቱ ሃንስ ክ. አረስትድ(Hans Christian Ørsted) በ1820 እ.ኤ.አ. የኤሌክትሪክ ዥረት የማግኔቲዝም ኃይል እንደሚፈጥር እና ይህም የደቡባዊ ዋልታ የሚያመለክት አመልካችን እንደሚያንቀሳቅስ፤ ቀጥሎም ጆ. ሽቫይገር(Johann Schweigger) የተባለው ጋልቫኖሜትር ወይንም የኤሌክትሪክ ዝረትን ፍሰት አመልካች መሳሪያ በመፈልሰፉ፤ አ.ማ. አምፐርም(André-Marie Ampère) ጋልቫኖሜትሮችን በማሰባሰብ ልከ እንደ ኤሌክትሮኬሚካሎቹ ዎች በእያንዳንዱ ሽቦ ላይ የሚመጣውን የኤሌክትሪክ ፍሰት በማመልከት የቴሌግራፍ ጥቅም እንደሚገኝ አመልክቷልhttps://encrypted-tbn1.gstatic.com/images?q=tbn:ANd9GcRIDb_x285wRWpDz7Vc_28EbBFmRywyiQ-epQvvdAcOu2Gn8XZB
 • ሳሙኤል ሞርስ (Samuel Morse) የሞርስ ኮድም (Morse code) የሚባለውን ለእያንዳንዱ ፊደሎች የተለየ ድምፅ በመቀጠል በቴሌግራፍ ታዋቂ ነውhttps://encrypted-tbn1.gstatic.com/images?q=tbn:ANd9GcTHmQd_XwE9zO-btSYzLn4KCsnDHestcjXCLWUz9GSqmy0LGeYAjw
 • የጋውስ (F. Gauss) ጋልቫኖሜትርም በዘዴው ተሸሽሎ ኮሚውታቶር በመጠቀም ፤ከቮልታይክ ፒል ወይንም ከባትሪ መሰል ይልቅ የኢንዳክሽን የኤሌክትሪክ ኃይል (ፐልስ) በማድረግ በኮሚውታቶሩ አማካኝነት የዝረት አመልካች ቀስቷን በፖዘቲቭ እና በኔጌቲቭ አቅጣጫ በማንቀሳቀስ በዚሁ ኮድ የተሰጠውን ፊደሎች ማስተላለፍ መቻሉ ሲሆን እነዚህ ፖሰቲቭ እና ኔጋቲቭ መጠኖችም ሊገኙ የቻሉት ጥቅል ሽቦዎችን በማግኔቱ ዙሪያ ወደ ላይ ችና ወደታች በማንቀሳቀስ ነበር፤ በዚህም ሰባት 7 ፊደሎችን በደቂቃ ማስተላለፍ ተችሎ ነበር፤https://encrypted-tbn0.gstatic.com/images?q=tbn:ANd9GcQqRGgOC513Scn4JjgzyjQnP6MEC2LAFgAC_gRgVcQeHxbRSdd0
 • የቻርልስ ዊትሰቶን(Charles Wheatstone) ቴሌግራፍ አመለካች ቀስትን እንደ ሰዐት ቆጣሪ ገበታ ላይ መልእክቱን እንዲያመለክት ማድረግ ነበር ይህም የቴሌግራፍ መልእክቶችንም ከኮዳቸው ወደ ግልፅ ትርጎሜ ለማምጣት የሰለጠኑ ሰዋች ፍላጎት ያስቀረ ነበር እንዲሁም መልእክቱ በሚመጣበት ወቅት ተርጎሚዎች መኖር ነበረባቸው እናም በ1846 አሌክአንደር ባ.(Alexander Bain) የኬሚካል ቴሌግራፍን በመጠቀም የኤሌክትሪክ ዥረት ሲግናል የብረት ጠቆሚን በወረቀት ላይ የቀለም ምልክት እንዲያደርግ በማድረግ ከዛም እነዚህን ምልክቶችንም በሌላ ጊዜ መተርጎም ያመለክታል፤ ቀጥሎም የፊደል ገበታ ያላቸው መሳሪያዎች (ኪ-ቦርድ) መልእክት የሚልኩ ቴሌግራፎችን በመጠቀም ፊደሎቹን ሲቀበሉ ወዲያውኑ በሞርስ ኮድ ማተም ተጀመር፤ ሌላውም በሞርስ ኮዶች መሰረት የኤሌክትሪክ ሲግናሉ ሲመጣ በታመቀ አየር በመጠቀም ቀዳዳዎችን በወረቀት ላይ በመብሳት ቀጥሎም መተርጎም ይከተላል ፡፡

https://encrypted-tbn2.gstatic.com/images?q=tbn:ANd9GcTlwa15YpVkaSLyipQ11ImaYmY7oXdunWqESQp-yOP46N6SoS4Xtw ተግዳሮቶች

 • የሽባውች የመጠነ አቃቢነት ወይንም ካፓሲታንስ እና ሽቦው በረዘመ ቁጥር የኃይሉ መጠን እንቅፋት ወይንም ረዚስታንስ እየጨመረ በመሄዱ የሚገኘውን የመልእክት ፍጥነት ላይ ተፅእኖ አስድሯል
 • ለዚህም ሲፎን መቀበያ"siphon receiving" የሚባ መሳሪያ በ…… የሚሰራ ፍጥነቱን ወደ 20 ፊደሎች በደቂቃ አድርሷታል
 • ኦሊቨር ሄቪሳይድም (Oliver Heaviside) የማስተላለፊያ መስመሩን የሲግናል መዛባት ለማጥፋት በሽቦው ላይ የዥረት አቃቢነት ወይንም ኢንደክታንስ ቢጨመርበት የሚለውን ሀሳብ አፈለቀ እነደዚሁም ይህ ኢንሱሌትድ ሽቦ የኤሌክትሮማግኔት ፀባዩን ከፍ በማድረግ ረዚስታንሱ የሚያመጣውን ጉድለት ቀንሶታል፤ ይህ ኢነሱሌተር ወይንም ኤልክትሪክ የማያስተላለፍ ፕላስቲክ መሰል ከኢሴያ ከ/አለም ከሚገኝ ዛፍ ጉታ ፐርቻ (gutta-percha) እነደሚገኝ ታውቆ በስኮትላንድ ሀኪም ታውቆ ነበር እናም ይህ በእነ ፋራዳይ ለኤሌክትሪክ ኢነሱሌተርነት እንዲውል አደረጉት
 • ሌላው የቴሌግራፍ ተግዳሮት የነበረው የመላኪያ ፍጥነቱን መጨመር ነበር(ፊደሎች/በደቂቃ) ይህም በሰው የሚሰር እጅ ስራን ማስቀረት ይጨምራል፤ ለዚህም የድምፅ ሰራተኞችን በመዝግቦ በመተንተን… ሞርስ ኦፐሬተር የተበላው መሳሪያ ዶት እና ዳሽ ኮዶችን በመለየት በሚጠቀመው ዘዴ………
 • ቶማስ ኤዲሰንም መልቲፕሌክ ቴሌግፍ multiplex telegraphy ፣ ሢግናሎችን በጊዜ በፍጥነት Time Division Multiplexing በመከፋፈል የሚገኘውን እስከ ቤል ቴሌፎን A.Bell telephone ዕያለ መሻሻል አሳይቷል

https://encrypted-tbn0.gstatic.com/images?q=tbn:ANd9GcSs23GCLFo0PXBwUHKdB7_ZA1nOVjO2ItY4R5r7gav-aRnAId_ErA

የአጠቃቀሙ ዕድገቱ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

 • ጋውስ በ1835 በጀርመንባቡር መስመር ጣቢያ የቴሌግራፍ መስመር ለትግበራ ውሎ ነበር
 • በ1840 ሞርስ የኤሌክትሪክ ቴሌግራፉን ለዕይታ ባቀረበበት ወቅት የታላከው መልእክት ፈጣሪ በመጀመሪያ ምን አለ “What hath God wrought?” የሚል ትርጎሜ ይመስላል፤ እናም ለአሜሪካው ምክርቤት በፃፈው ማስታወሻ ሞርስ እንዲህ ብሎ ነበር - ይህን መሰሉ የፈጣን ግኑኝነት መሳሬያ ትልቅ ወጤት ያለው ስለሚሆን ስለዚህም ልክ እንደ አያያዛችን ለጥሩም ለመጥፎም ሊውል ይችላል"This mode of instantaneous communication must inevitably become an instrument of immense power, to be wielded for good or for evil, as it shall be properly or improperly directed."
 • ኮክ እና ዊትስቶን የኤሌክትሪክ ቴሌግራፍ ካምፓኒ(Electric Telegraph Company) መስርተው በ13ኪሜ ርዝመት ያለው ለንግድ ያዋለውን የቴሌግፍ መስመር በግሬት ዌስተርን ሬይልዌይ (Great Western Railway) አካባቢ ዘረጉ ይህም ለረጅም ጊዜ አገልግሎት ሲሰጥ ነበር

https://encrypted-tbn0.gstatic.com/images?q=tbn:ANd9GcQVA8MhvnkUjZ9uNkoTB8f2NIhHOE8gi0RTbV88CgFGKyZ9-9yI-w

 • በ1850ወቹ በእንግሊዝ እና በ ፈረንሳይ መካከል የቴሌግራፍ መስመር ሲዘረጋ በመጀመሪያ ባይሳካም በሁለተኛ ሙከራ ግኑኘነት ማድረግ ተችሎል ቀጥሎም በ1860ዎቹ አትላንቲክ ውቂያኖስን ያቆረጠ የትሌግራፍ መስመር መዘርጋት ተችሎ በአሁጉራት መካከል ያለውን የጊዜ እና የቦታ ርቀት ከበደትን ያሳጣው ሆኗል፤ ዌስተርን ዩኒየን የመሳሰሉ ድርጅቶች ዋና አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች ነበሩ፤ እነደዚህም እያለ በፓሲፊክ ላይ የቴሌግራፍ ግኑኝነት በ 1902 ሲጠናቀቅ የቢሪቲሽ የባህር ውስጥ መስመር ዝርጋታ አብዛኛውን የወከለ ነበር፤ የዌስተርን ዩኒየን የቴሌግራፍ ግልጋሎት እስከ 2006 ድረስ ሲሰራ የነበረ ሲሆን የህንድም ተልግራፍ አገልግሎት እስከ 2013 ድረስ ጥቅም ላይ ውሎ ነበር፡፡
 • ኮክ እና ዊትስቶን የኤሌክትሪክ ቴሌግራፍ ካምፓኒ(Electric Telegraph Company) መስርተው በ13ኪሜ ርዝመት ያለው ለንግድ ያዋለውን የቴሌግፍ መስመር በግሬት ዌስተርን ሬይልዌይ (Great Western Railway) አካባቢ ዘረጉ ይህም ለረጅም ጊዜ አገልግሎት ሲሰጥ ነበር ↵https://encrypted-tbn0.gstatic.com/images?q=tbn:ANd9GcQVA8MhvnkUjZ9uNkoTB8f2NIhHOE8gi0RTbV88CgFGKyZ9-9yI-w↵-➞በ1850ወቹ በእንግሊዝ እና በ ፈረንሳይ መካከል የቴሌግራፍ መስመር ሲዘረጋ በመጀመሪያ ባይሳካም በሁለተኛ ሙከራ ግኑኘነት ማድረግ ተችሎል ቀጥሎም በ1860ዎቹ አትላንቲክ ውቂያኖስን ያቆረጠ የትሌግራፍ መስመር መዘርጋት ተችሎ በአሁጉራት መካከል ያለውን የጊዜ እና የቦታ ርቀት ከበደትን ያሳጣው ሆኗል፤ ዌስተርን ዩኒየን የመሳሰሉ ድርጅቶች ዋና አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች ነበሩ፤ እነደዚህም እያለ በፓሲፊክ ላይ የቴሌግራፍ ግኑኝነት በ 1902 ሲጠናቀቅ የቢሪቲሽ የባህር ውስጥ መስመር ዝርጋታ አብዛኛውን የወከለ ነበር፤ የዌስተርን ዩኒየን የቴሌግራፍ ግልጋሎት እስከ 2006 ድረስ ሲሰራ የነበረ ሲሆን የህንድም ተልግራፍ አገልግሎት እስከ 2013 ድረስ ጥቅም ላይ ውሎ ነበር፡፡