አባል ውይይት:Ethiopic

Page contents not supported in other languages.
ከውክፔዲያ

ወደ አማርኛ ዊኪፔድያ እንኳን ደህና መጡ! ይህንን ዊኪፔድያ ፕሮዤ በማሻሻልና በማዘጋጀት ደስ እንደሚያስኝዎ ተስፋ አለኝ። እነዚህ ገጾች በተለይ ይጠቅሞታል።

ምንም ጊዜ ስለ ማንኛውም ጉዳይ ጥያቄ ካለዎት፣ በእኔ ወይም በሌላ መጋቢ ውይይት ገጽ ላይ ከመጠየቅ አይቆጠቡ!


Welcome to Amharic Wikipedia! I hope you enjoy improving and editing this Wikipedia project. These pages are especially useful for those who are literate in Amharic. However, even experienced Wikipedians who don't know any Amharic have helped out with other things, like "Interwikis" and updating images from Commons, etc. So don't be afraid to improve the wiki any way you can! Remember, someone else can always come later and fix any changes you make that are not perfect.

You can set your own language for the interface at Special:Preferences. Just scroll in the box where it says "am - አማርኛ" until you see your language, then click the ይቆጠብ (save) button at the bottom!

Feel free to use our Sandbox. If you want to talk with other members in general, for now you can use the Village pump. Sign your name on any Talk pages by just typing "~~~~" (four tildes) at the end of your message.

If you have any questions about anything, don't hesitate to ask on my or another administrator's Talk page. Happy editing! With regards, ፈቃደ (ውይይት) 05:50, 7 August 2007 (UTC)

ሰላምታ[ኮድ አርም]

ጤና ይስጥልኝ። እዚህ ላይ በመሳተፍዎ ድስ ብሎኛል! የዊኪ-ቋንቋ ማዘጋጀት 'syntax' በቶሎ እንደሚለማምዱ አያለሁ! በዚያ በኩል ማንኛውም ጥያቄ ካለዎ ለመርዳት እሞክራለሁ። በቅርቡም በመጋቢነት (administrator) ደረጃ ለማገልገል ዝግጁ በሆኑበት ጊዜ እንደምንከበር ተስፋዬ ነው! ስለ ሆህያት ለጠየቁት ጉዳይ Wikipedia talk:የአርዕስትና የስም አጻጻፍ ልምድ#ስለ ሆህያት በሚለው ሥፍራ መልስ ሰጥቻለሁ። With regards ፈቃደ (ውይይት) 14:49, 10 ፌብሩዌሪ 2008 (UTC)[reply]


የጻፍኩትን የሚሰርዘውን ምን ማድረግ ይሻላል?

እስካሁን ድረስ ዕድሜያችን በማነስ ምክንያት እንዲህ ያለ ጉዳይ ባይደርስብንም፣ አሁን Wikipedia:Resolving disputes ከሌላ ትርጉም ቀስ በቀስ በመተረጎም እየተዘጋጀ ነው። ምናልባት ለመጀመር ከሰውዬው ጋር በመነጋገር መፍትሔው ሊገኝ የሚችል ይሆናል። ካልሆነ በዚያ ሰነድ መሠረት ለንቀጠለው ይቻለናል። ከክብር ጋር፣ ፈቃደ (ውይይት) 14:26, 20 ኤይፕርል 2008 (UTC)

ሰላም[ኮድ አርም]

ሰላምታ፣ እኔ ብዙ የሕክምና ዕውቀት አላጠናሁምና ይህን ለውጥ [1] ርኩስ ነገር ወደ ጽጉር መጨመር፣ ትክክለኛ መረጃ እንደ ሆነ ያውቃሉ? እንዲህ አይነት ጽሑፍ ሲጨመር እንደርስዎ ብዙ አዋቂዎች ያስፈልጉናል! እና ብዙ ሰዎች በብዕር ስም ውክፔድያን ይገባሉ፣ እኛ የምንተሳተፍ ግን እጅግ ጥቂቶች ነን! ምን ይሻላል? ፈቃደ (ውይይት) 12:55, 18 ማርች 2014 (UTC)[reply]

ሠላም ፈቃደ፣

ፎረፎር Dandruff ሳይሆን ኣይቀርም። የኣህያና ዥብ መድኃኒትነት የቀርበ ዋቢ ኣላየሁም። ስለዚህ ኣንባቢ እንዳይቸገር የእንግሊዝኛውን ማያያዣ http://en.wikipedia.org/wiki/Dandruff ማቅረብ ሳይሻል ኣይቀርም።

Share your experience and feedback as a Wikimedian in this global survey[ኮድ አርም]

  1. ^ This survey is primarily meant to get feedback on the Wikimedia Foundation's current work, not long-term strategy.
  2. ^ Legal stuff: No purchase necessary. Must be the age of majority to participate. Sponsored by the Wikimedia Foundation located at 149 New Montgomery, San Francisco, CA, USA, 94105. Ends January 31, 2017. Void where prohibited. Click here for contest rules.

Your feedback matters: Final reminder to take the global Wikimedia survey[ኮድ አርም]

(‘’Sorry to write in English’’)

help with አጃ?[ኮድ አርም]

ጤና ይስጥልኝ

የብዙ አትክልትና እንስሳት አማርኛ ስሞች በማስገኘትዎ በጣም አመስግናለሁ። ለዚህ ሥራ ትልቅ ዋጋ ያለው መረጃ ሆኖአል።

አንድ መጣጥፍ «ኣጃ» አሁን ሳለ፣ ወደ Avena sativa ("oat") ይያዛል። ከዚህ በላይ ግን ስለ Secale cereale ("rye") የሆነ ሌላ መጣጥፍ ያስፈልገናል። ለነዚህ ሁለቱ እህሎች አንድ አማርኛ ስም ብቻ አገኝቻለሁ፣ እሱም «አጃ» ነው። ለሁለት መጣጥፎች ሁለት አርዕስቶች እንፈልጋለን፣ ለምሳለ «ነጭ አጃ» እና «ጥቁር አጃ» ወይም ማናቸውም የሚለዩበት መለዮ ስላጣሁ ምክርዎን ወይም እርዳታዎን ለመጠይቅ እወዳለሁ። ከክብር ጋር ፈቃደ Til Eulenspiegel (talk) 14:41, 15 ጁን 2017 (UTC)[reply]

ሰላም ፈቃደ፣ እኔም ኣመሰግናለሁ።

የእነዚህ እጽዋት ዓይነቶችና ዲቃላዎች ብዙ ስለሆኑ ገለጻዎቹ ያምታታሉ። Avena sativa (Common oat/ ተራ ኣጃ) የዓማርኛ ስሙም "ገረማ" ይመስለኛል። Secale cereale (Cereal rye (እህል) "ኣጃ" ቢባል ሳይሻል ኣይቀርም። ኣብሻ 00:08, 5 ጁላይ 2017 (UTC)

እንደገና በጣም አመሰግንዎታለሁ! Til Eulenspiegel (talk) 11:01, 5 ጁላይ 2017 (UTC)[reply]

ያልተጠበቀ ችግር አጋጠመኝ[ኮድ አርም]

እኔ መረጃ ስለነዚህ አትክልት ዝርያዎች እየፈለግሁ በርካታ ምንጮች /ኦንላይን/ ሳገኝ ነው። እነ ግን ኦንላይን ከማጥናት በቀር በውነት ስለነዚህ ጉዳዮች ምንም አላውቅም። ብዙ ተምሬያለሁ። በውነት በኢትዮጵያ ውስጥ ያሰለፍኩ ጊዜ በጣም አጭር ስለ ሆነ እሱም አሁን ከ25 አመት በፊት ስለ ሆነ፣ ብዙ አላውቅም።

ስለ «ባሕላዊ መድሃኒት» የሚገልጹ ምንጮች በርካታ ናቸው። ገና አሁን ይህን ምንጭ በደንብ አንብቤያለሁ ፦ https://www.researchgate.net/publication/6612429_Knowledge_and_use_of_medicinal_plants_by_people_around_Debre_Libanos_Monastery_in_Ethiopia

እሱ እንደሚለው፣ እነዚህ ባህላዊ መድሃኒቶች ለቄሳውንቱ ቢታወቁም፣ ማውራቱን ግን አይወዱም እና በደብረ ሊባኖስ 79% እንደ ኃጢአት ይቆጥሩታል ይላል። እኔ በቅንነቴ ሠርቼ ለመጠቅም ብቻ ሳስብ ማንንም ማስከፋት አላሰብኩም፤ ስለዚህ በዚያው ምንጭ ያለው መረጃ በአማርኛ ቢታተም ቢያስከፋም፣ ምናልባት ቢቀር ይሻላል። ምን ይመስሎታል እና በየት መስመሩ ይደረግ? እግዜር ይስጥልኝ Til Eulenspiegel (talk) 20:38, 12 ጁላይ 2017 (UTC)[reply]

ሠላም፣[ኮድ አርም]

የተደበቁትን መተው ይቻላል። ኣንዱ ፍርሃታቸው ዕውቀቱን ሌሎች እየወሰዱ መድኃኒት ኣድርገው መልሰው ስለሚሸጡልን ነው። ስለ በሽታዎች፣ እጽዋቱና ኣጠቃቀሞቻቸው በምርምር የተደገፉ መረጃዎች ያስፈልጋሉ። ስለዚህ ለኣስተማማኝነታቸው ዋስትና መስጠት እንደማይቻል ጠቅሶ በዓማርኛ በመጻፉ እስማማለሁ። ለምሳሌ ያህል የዶ/ር ፈቃዱ ፉላስ መጽሓፍ ውስጥ የ32 የኢትዮጵያ እጽዋት ኣጠቃቀሞች ኣሉ። http://www.africanidea.org/EthiopianTraditional_Medicine.pdf, http://www.alnapnetwork.com/files/Phytolacca%20dodecandra.pdf ኣብሻ 21:07, 7 ኦክቶበር 2017 (UTC)

Amharic Wikipedia More Articles Please[ኮድ አርም]

Amharic Wikipedia More Articles Please