አባል ውይይት:Hana.oww

Page contents not supported in other languages.
ከውክፔዲያ

ወደ አማርኛ ዊኪፔድያ እንኳን ደህና መጡ! ይህንን ዊኪፔድያ ፕሮዤ በማሻሻልና በማዘጋጀት ደስ እንደሚያስኝዎ ተስፋ አለኝ። እነዚህ ገጾች በተለይ ይጠቅሞታል።

ምንም ጊዜ ስለ ማንኛውም ጉዳይ ጥያቄ ካለዎት፣ በእኔ ወይም በሌላ መጋቢ ውይይት ገጽ ላይ ከመጠየቅ አይቆጠቡ!


Welcome to Amharic Wikipedia! I hope you enjoy improving and editing this Wikipedia project. These pages are especially useful for those who are literate in Amharic. However, even experienced Wikipedians who don't know any Amharic have helped out with other things, like 'Interwikis' and updating images from Commons, etc. So don't be afraid to improve the wiki any way you can! Remember, someone else can always come later and fix any changes you make that are not perfect.

You can set your own language for the interface at Special:Preferences. Just scroll in the box where it says 'am - አማርኛ' until you see your language, then click the ይቆጠብ (save) button at the bottom!

Feel free to use our Sandbox to make test edits. If you want to talk with other members in general, for now you can use the Village pump. Sign your name on any Talk pages by just typing '~~~~' (four tildes) at the end of your message.

If you have any questions about anything, don't hesitate to ask on my or another administrator's Talk page. Happy editing! With regards, --ፈቃደ (ውይይት) 01:28, 15 ኦክቶበር 2009 (UTC)[reply]

ለውጦችዎ[ኮድ አርም]

ጤና ይስጥልኝ። በአማርኛ ለመጻፍ የቻሉ አዛጋጆች ወዲህ ዊኪ በመግባታቸው ለሥራችን ደስ ቢያሰኝም፣ ያው ሥራችን ምን ምን እንደ ሆነ ማወቅ አይነተኛ መሠረት ነው። በዚህ አንጻር እነዚህ 2 መያያዦች በተለይ ይጠቅሞታልና ዳግመኛ ልስጥዎ፦

  • መፈተኛው፡ቦታ - እዚህ ገጽ ላይ የማዘጋጀት ሙከራ ያለ ገደብ ይፈቀዳል!
  • ቀላል መማርያ - በዚህ ገጽ ስለ ገጾቹ ጥቅም ለአዳዲስ አዛጋጆች መሠረታዊ መረጃ ይሠጣል።

የእርስዎ ለውጦች እስካሁን ለዚሁ መዝገበ ዕውቀት ምንም ዕውቀት ወይም ምንም ጥቅም አልጨመሩም ነበር እንጂ። በተለይ በመጣጥፍ ገጾች ላይ ያደረጉት ለውጥ አይጠቅምም። ለአማርኛ መዝገበ ዕውቀት አንድ ጠቃሚ አዛጋጅ ለመሆን ቢያስቡ፣ በእርግጥ ይቻላል። አለዚያ ግን ከአሁን በኋላ የመጣጥፍ ገጽ ብዙ ጊዜ ቢያበላሹ፣ ይህ ተንኮል ይመስላልና ስለዚህ ለጥቂት ጊዜ ሊታገዱ አስፈላጊ ይሆናል። አገልጋይዎ እቀራልሁ፣ ፈቃደ (ውይይት) 12:45, 3 ዲሴምበር 2009 (UTC)[reply]

ሳጥኑን.እንዴት.ብዬነው.የማስካኮለው--Hana.oww 07:50, 6 ጃንዩዌሪ 2010 (UTC)[reply]


wikipedia[ኮድ አርም]

ሰላም.እንካን.ለገና.በአል.አደረሳቹ.አባይ.የት.እደሚገኝ.ሊልኩልኝ.ይችላሉ..[[--Hana.oww 11:03, 8 ጃንዩዌሪ 2010 (UTC)የመያያዣ ስም]][reply]

wikipedia[ኮድ አርም]

ትምህር.ሠጪ..ነው.--Hana.oww 11:09, 8 ጃንዩዌሪ 2010 (UTC)[reply]

wikipedia[ኮድ አርም]

ሳጥነን.ማስተካከል.አልቻልኩም.ያስረዱኝ፤--Hana.oww 11:13, 8 ጃንዩዌሪ 2010 (UTC) --Hana.oww 11:02, 11 ጃንዩዌሪ 2010 (UTC)የመያያዣ ስም[reply]

wikipedia[ኮድ አርም]

የሜሌን.ፓስወርድ.ስለረሳሁት.በ-የመያያዣ ስምይክልኝ--Hana.oww 11:16, 11 ጃንዩዌሪ 2010 (UTC)[reply]

ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ[ኮድ አርም]

ሰላም ሃና፤

ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ እስካሁን ያለንን ጽሑፍ በዚህ ልትታንብቢ ትችያለሽ፦ መደብ:የኢትዮጵያ ታሪክ

በዚያ ውስጥ ያጣነው ልዩ መጣጥፍ ካለ፣ በእርግጥ ሊጻፍ ይቻላል!

ሌላ እንደገና ለመሆኑ፣ ውክፔድያን ስለ ማዘጋጀት ለመረዳት ይህንን ገጽ አይተሻል ወይ? Wikipedia:ቀላል መማርያ

ደህና ሁኒ፣ ፈቃደ (ውይይት) 14:36, 13 ጃንዩዌሪ 2010 (UTC)[reply]

ሰላም ፈቀደ ለሰጠአኝ ትምህርት በጣም አመሰግናለው ለምን የethiopia ዘመንአቆጣጠር ከአለም ሁሉተለየ --Hana.oww 08:19, 14 ጃንዩዌሪ 2010 (UTC)[reply]

ሰላም ሃኒ፤
ከመጣጥፋችን የኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር
«የአመተ ምህረት ዘመናት ከጎርጎርዮስ 'አኖ ዶሚኒ' በ7 ወይም 8 አመታት የሚለይበት ምክንያት፣ ከኢየሱስ ክርስቶስ ልደት 400 አመት ያህል በኋላ አኒያኖስ እስክንድራዊ ዘመኑን ሲቆጥረው ትስብዕቱ በመጋቢት 29 1 ዓ.ም. እንደ ሆነ ስለ ገመተ ይህ በትስብዕት ዘመን 1ኛ አመት ሆኗል። ይህ አቆጣጠር በምሥራቅ ክርስቲያን አገራት ከተቀበለ በኋላም በ443 ዓ.ም. ከሮማ ፓፓና ከምሥራቅ አቡናዎች መካከል ልዩነት ደርሶባቸው፤ በ517 ሌላ መነኩሴ ዲዮኒሲዮስ ኤክሲጉዎስ ሌላ አቆጣጠር (አኖ ዶሚኒ) አቀረበ። በሱ ግምት ትስብዕቱ የተከሠተበት ቀን ከአኒያኖስ ግምት በፊት በ8 አመታት አስቀደመው። የአኖ ዶሚኒ አቆጣጠር በምዕራብ አውሮፓ ላይኛነት በማግኘቱ የትስብእት ዘመን 1 አመተ ምህረት በአኖ ዶሚኒ 9 እ.ኤ.አ ሆነ።»
ይህ እንዲረዳ ተስፋ በማድረግ፣ ፈቃደ (ውይይት) 15:02, 14 ጃንዩዌሪ 2010 (UTC)[reply]

ሰላም ፈቀደ በዙ ሰዌች አፍሪካን በጣም ዝቅተኛ አገር አርጐ ነው የሚያስቡዋት ለምን በድህነት ትጠቃለች --Hana.oww 10:44, 15 ጃንዩዌሪ 2010 (UTC)[reply]

ይህ ጥልቅ ጥያቄ ነው፤ ሰው ሊመርምረው አይችልም፣ እኔ ግን እንደሚመስለኝ የተነበየ ነገር ነው። ለምሳሌ ሕዝቅ. 34፡29፣ 36፡30 ስለ ፊታችን መንግሥት የሆነ ትንቢት ነው። ፈቃደ (ውይይት) 19:37, 16 ጃንዩዌሪ 2010 (UTC)[reply]

ሰላም ፈቀደ እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሰክ ፈቀደ december 12 12 2012 የመጨረሻው ዘመን ነው እውነት ይሆናል ወይ ፍልስፍና ነው --Hana.oww 19:59, 16 ጃንዩዌሪ 2010 (UTC)[reply]

እምነት ነው፤ በርግጥ ተቃራኒ እምነቶች ግን ይኖራሉ! ፈቃደ (ውይይት) 20:59, 16 ጃንዩዌሪ 2010 (UTC)[reply]