አባርሶ ቴክ

ከውክፔዲያ

አባርሶ ቴክአባርሶሶማሊላንድ የሚገኝ የተደረጀ ትምህርት ተቋም ነው። በሃርጌይሣ ከተማ አካባቢ ይቆማል። ከኮሌጅ ትምህርት በላይ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት በእንግሊዝኛ ይሠጣል። ከሶማሊላንድ ማንኛውም ጎበዝ ተማሪ የገንዘብ ችሎታ ባይኖርም ሊገባ ይችላል። ከሁሉ የሚያስደንቅ በዛሬው ዓለማዊ የመረጃ ኅብረተሠብ ረገድ አብልጦ ወደር የለው ጫፍ ላይ ይገኛሉ። ይህን የሚያስረዳው ለተማሪዎቹ በውክፔዲያ ላይ የመማሪያና የማዘጋጀት ፕሮግራም አለ። በአሁኑ ሰዓት እንዲህ አይነት ፕሮግራም ያላቸው ትምህርት ቤቶች ጥቂት ሲሆኑ (ዝርዝሩ እዚህ ይታያል) ሌሎቹ ሁሉ በአሜሪካካናዳ ወይም እንግሊዝ አገሮች ናቸው። ስለዚህ በአፍሪቃ መጀመርያውና ከእስያ ወይም አብዛኛው አውሮፓ በፊት የደረሰ ደረጃ ነው።