ኢዲ አሚን

ከውክፔዲያ
ኢዲ አሚን

ኢዲ አሚን ዳዳ (1923-2003 እ.ኤ.አ) ከ1971 እ.ኤ.አ እስከ 1979 እ.ኤ.አኡጋንዳ መሪ ነበር። በ2003 እ.ኤ.አጀዳህ ሳውዲ አረቢያ ሞተ።

በአንድ ወቅት (ከ1977 እ.ኤ.አ. በኋላ) ከዩጋንዳ መሪ በላይ «የስኮትላንድ ንጉሥ» ለሚለውም ማዕረግ ይግባኝ ለመጣል ደፈረ። የኢዲ አሚን አመራር 300,000 የሚገመቱ ዩጋንዳውያንን አስጨርሷል። በ1979 እ.ኤ.አ. የታንዛንያ ኃይሎች ኢዲ አሚንን ከሥልጣን ያስወግዳሉ።