ኣንኮ

ከውክፔዲያ
?አንኮ

ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ
ስፍን: ጉንደ እንስሳ (Animalia)
ክፍለስፍን: አምደስጌ (Chordata)
መደብ: አጥቢ (Mammalia)
ክፍለመደብ: ሰብአስተኔ
አስተኔ: ምሥራቅ ክፍለ-አለም ዝንጀሮች Cercopithecidae
ወገን: አንኮ Papio
ዝርያ: 5 ዝርያዎች

አንኮ ኢትዮጵያና አፍሪካ ውስጥ እንዲሁም በደቡባዊ አረቢያ የሚገኝ አጥቢ እንስሳ ነው።

አንኮ በአንዳንድ ቀበሌኛ ማናቸውም ትንሽ ለማዳ ዝንጀሮ ማለት ነው።

የእንስሳው ሳይንሳዊ ጸባይ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ስዕል ሳይንሳዊ (ሮማይስጥ) ስም ዝርያ መገኛዎች
Papio hamadryas ሃማድርያስ አንኮ ኤርትራኢትዮጵያጅቡቲሶማሊያየመንሳዑዲ አረቢያ
Papio papio የጊኔ አንኮ ጊኔሴኔጋልጋምቢያሞሪታኒያማሊ
Papio anubis ወይራ አንኮ ከኢትዮጵያ እስከ ጊኔ
Papio cynocephalus ቢጫ አንኮ ከኢትዮጵያ እስከ አንጎላ
Papio ursinus ቻክማ አንኮ ደቡባዊ አፍሪካ

አስተዳደግ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር እና ብዛቱ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የእንስሳው ጥቅም[ለማስተካከል | ኮድ አርም]