Jump to content

እንስራ

ከውክፔዲያ

እንስራ ኢትዮጵያ ውስጥ ለውሃ መያዣ ለጠላ መጥመቂያ እንዲሁም ለጠጅ መጣያ የሚያገለግል ከሸክላ የሚሰራ አንገት ያለው ከስሩ ክብ የሆነ፣ ባብዛኛው ጠቆር ያለ መልክ ያለው እቃ ነው። በይዘቱ ከገንቦ ሲበልጥ ከጋን ይተልቃል።

የገምቦ አሰራር

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

(እንሰራ ከጋን ስለሚያንስ እርማት አድርጉ)

ተጨማሪ ማስረጃ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]