ጋን (እቃ)

ከውክፔዲያ

ጋን ኢትዮጵያ ውስጥ ለውሃ መያዣ ለጠላ መጥመቂያ እንዲሁም ለጠጅ መጣያ የሚያገለግል ከሸክላ የሚሰራ አንገት ያለው ከስሩ ክብ የሆነ፣ ባብዛኛው ጠቆር ያለ መልክ ያለው እቃ ነው። በይዘቱ ከገንቦ ሆነ ከእንስራ ይተልቃል።

የጋን አሰራር[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ተጨማሪ ማስረጃ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]