እንጎችት

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

እንጎችት Stephania abyssinica ወይም ያይጥ ሐረግ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።

ሌሎች ስሞች በአንዳንድ ምንጭ «ክብ ቅጠል» እና «እጸ ኢየሱስ» ተገኝተዋል።

የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

«መሬት ለመሬት የሚሳብ ሐረጉ ቅጠሉ ክብነት ያለው።» - አቢሲኒካ

አስተዳደግ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የተክሉ ጥቅም[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የመላው እንጎችት ተክል ውጥ የላም ደዌ ጡት፣ በሰውም ቂጥኝ እና ቁርባ ለማከም ይጠቀማል ከዚህም በተጨማሪ ምስጢረ ጥበብ የሚገልፅበት መንገድ አለው ።[1]

በሌላ ጥናት እንደ ተዝገበ፣ የቅጠልና የአገዳው ጭማቂ ለሆድ ቁርጠት መጠጣት፣ የአገዳው ለጥፍ ለኪንታሮት መለጠፍ፣ በተደቀቀው ቅጠል መታጠብ ለ«ግርፍታ» (ትኩሳትራስ ምታት) ማከም ይጠቀሳል።[2]

የሥሩ ዱቄት በጤፍ ተጋግሮ ለቁርጥማትሪህአንጓ ብግነት ይበላል።[3]


  1. ^ አማረ ጌታሁን - SOME COMMON MEDICINAL AND POISONOUS PLANTS USED IN ETHIOPIAN FOLK MEDICINE March 1976 እ.ኤ.አ.
  2. ^ የዘጌ ልሳነ ምድር ባህላዊ መድሃኒት ጥናት 1999 ዓም ከጥላሁን ተክለሃይማኖት፣ ሚሩጸ ጊዳይ፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
  3. ^ የፍቼ፣ ኦሮሚያ ባህላዊ መድሃኒት ጥናት 2006 ዓም ከዓቢዩ እኒየው እና ሌሎች፣ ጎንደርና አዲስ አበባ ኡኒቨርሲቲዎች ሥነ ፍጥረት ኮሌጆች