ኦሊቨር ኤንድ ኮምፓኒ

ከውክፔዲያ

ኦሊቨር ኤንድ ኮምፓኒ

ርዕስ በሌላ ቋንቋ Oliver & Company(እንግሊዝኛ)
ክፍል(ኦች) የመጀመሪያ
የተለቀቀበት ዓመት 1988 እ.ኤ.አ.
ያዘጋጀው ድርጅት
ዳይሬክተር
አዘጋጅ
ምክትል ዳይሬክተር
ደራሲ
ሙዚቃ
ኤዲተር
ተዋንያን
የፊልሙ ርዝመት 73 ደቂቃ
ሀገር አሜሪካ
ወጭ
ገቢ
የፊልም ኢንዱስትሪ ሆሊውድ
ድረ ገጽ


ኦሊቨር ኤንድ ኮምፓኒ (በእንግሊዝኛ: Oliver & Company) በዲዝኒ1988 እ.ኤ.አ. የተፈጠረ አንድ የአሜሪካ አኒሜሽን ፊልም ነው። ይህ የዲዝኒ 27ኛ አኒሜሽን ፊልም። ዚህ ፊልም ሲሆን ከጸሐፊው ቻርልዝ ዲከንዝ ልብ ወለድ ኦሊቨር ትዊስት ተወሰደ። በዚህ ፊልም ኦሊቨር ቤት የሌለው የድመት ግልገል ነው፤ ከመንገድ ውሻዎች ጋራ ይባበራል። ከዚህም በላይ ታሪኩ ከ1880ዎች ለንደን ወደ 1980ዎች ኒው ዮርክ ከተማ ተዛወረ።