ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/መጋቢት 22

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
  • ፲፱፻፺፪ ዓ/ም በኢትዮጵያ በሆቴሎች እና በቱሪዝም የሥራ ዘርፍ ፋና ወጊ በመሆን ሀገራቸውን ለበርካታ ዓመታት ሲያገለግሉ የነበሩት አቶ በቀለ ሞላ በተወለዱ በ፹፯ ዓመታቸው ቀን ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።