ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ሰኔ 16

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
  • ፲፱፻፸፯ ዓ/ም ሕንዳዊ የሲክ አመጸኛ ቡድን ከሞንትሪያል ተነስቶ በሎንዶን በኩል ወደ ዴልሂ በረራ ላይ የነበረውን የሕንድ አየር መንገድ አውሮፕላን በድብቅ በጫኑት ቦምብ ፍንዳታ አየርላንድ አጠገብ ባህር ውስጥ ሲሰምጥ ሦስት መቶ ሃያ ዘጠኙም ተሣፋሪዎች ሞተዋል።