ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ኅዳር 3

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ኅዳር ፫

  • ፲፱፻፴፩ ዓ.ም. - በአሥራ ዘጠነኛው ክፍለ ዘመን በነበረ ቴዎድሮስ ኸርዝል በሚባል ጋዜጠኛ ለመጀመሪያ የተጠቆመውን ማለትም ማዳጋስካርን “የአይሁዶች አገር” ይደረግ የሚለውን ሐሣብ፤ በ ጀርመንናዚው የፕሮፓጋንዳ ሚኒስቴር ኸርማን ገሪንግ ዕቅድ አቀረበ።
  • ፲፱፻፸፭ ዓ.ም. - በፖሎኝ በገዢው የኮሙኒስት ፓርቲ “ህገ ወጥ” ተብሎ የታገደው የ “ሶሊዳሪቲ” ቡድን (Solidarity Party) መሪ የነበረው፣ በኋላ የአገሪቱ ፕሬዚደንት የሆነው ሌክ ቫሌሳ ከአሥራ አንድ ወራት እሥራት በኋላ ተፈታ።